በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሰኔ 11, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 22, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የግንባታ ጥሬ እቃዎች
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ግዢ ማስታወቂያ   

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያ እቃዎች  በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

1 የ 2007 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ::

2 በቢሮ ፋይናንስና ኢኮኖሚ የተመዘገበበት ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፈቃድ የሚያቀርብ ::

3 ቫት ተመዝጋቢ ከሆነ የኣቀራቢነት ፈቃድ የታደሰ ማቅረብ የሚችሉ::

4 የጨረታ ማስከበሪያ  2%  ስፒኦ ማስያዝ ይቻላል::

5 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 30 ከፍለዉ የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 215 መዉሰድ ይችላሉ::

6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሰም የታሸገ ኢንቨሎፕ በትግራይ ልማት ማሀበር ህንፃ 215 ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይእችላሉ::

7 ተጫራቾች ያቀረቡትን ዋጋ ቢያንስ ለ30 ቀናት መቆየት አለበት::

8 ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በስንት ቀን ዉስጥ ማስገባት እንደሚችሉ መግለፅ አለባቸዉ::

9  ጨረታዉ የሚወጣበት ቀን 08/10/ 2007 ዓ/ም

10 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 22 /10 /2007 ዓ/ም ሰዓት 8:00 ይሆናል::

11 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን 22 /10/ 2007 ዓ/ም ሰዓት 9:00 ይሆናል::

12 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ሰዓት ተጫራቾች ራሳችዉን ወይም ህጋዊ ወኪቻቸዉ ቢገኙ ይመረጣል ባይገኙ ግን ጨረታዉ በመክፈት ወደ ኃላ ኣይልም::

13 ጨረታ ያሸነፉ አቅራቢዎች ላሸነፉት ንብረት በራሳቸዉ ዉጭ ፅህፈት ቤቱ ያቀረባሉ::

14 በጨረታዉ የተሸነፉ ኣቅራቢዎች ወይም ግልጋሎት ሰጪ የጨረታዉ ኣናሊስስ ካለቀ በኃላ አሸንፈዉ ታዉቆ ካሰረ 10% ፐርፎርማንስ ቦንድ ካቀረበ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ይመለስለታል::

15 ከአቅራቢዎች የቫት ዊዝሆልዲንግ ገንዘብ ተቀናሽ እንደሚሆን ማወቅ አለበት::

16 ተጨራቾች ያቀረቡት ዋጋ በወጣዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት ጥራቱ የተጠበቀና ኦርጀናል የሆኑን አረጋግጦ መሙላት አለበት::

17 ከተጠቀመበት ስፐስፊኬሽን ዉጭ ሌላ አማራጭ ተብሎ ዋጋ ማስቀመጥና በስፐስፊኬሽን ያልተገለፁ ንብረት ማስቀመጥ አይፈቀድም::

18 አቅራቢዎች የሚያቀርቡትን ዋጋ ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ 15 ቀናት መቆየት አለበት::

19 ኣቅራቢዎች ያሸነፉትን እቃዎች በሰንት ቀናት ገቢ እንደሚያደርጉ መግለፅ አለባቸዉ::

20 ኣቅቢዎች ባቀረቡት የጨረታ ሰነድ ስም :ማህተም: አድራሻና ፊርማ መኖር አለበት::

21 ኣቅራቢዎች  የሚቀርቡት ዋጋ ከገዙት የቢሮ ሰነድ ዉጭ በሌላ ሞልቶ ማቅረብ ተቀባይነት የለዉም::

22 ጨረታዉ ያልተሟላ ከሆነ ዉድቅ ይሆናል::

23 ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረተዉ በሙሉ ይሁን ብከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ለተጨማሪ ማብራርያ የትግራ ልማት ማህበር ህንፃ ዉስጥ ሆኖ ባዩ ጋዝ ፕሮገራም ማስተባበሪያ ዪኒት ቢሮ ቁጥር 215 በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0344402088 ወይም 0344409201 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል::

 

 

 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s