መቐለ ዩኒቨርስቲ ህፀት ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሎጅ ለ2010 ዓም ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የላብራቶሪ እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 10, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 21, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 21878.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ነሐሴ 21, 2010 04:00 ጥዋት
  • የላብራቶሪ መሣሪያዎች
  • Print
  • Pdf

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን 6/12/2010

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን በ 16ኛዉ ቀን

1 በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለዉና ፍቃዱንም በ2010/11 ዓም የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2 በቀረበዉ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሠረት ማቅረብ የሚችል

3 የተጫማሪ እሴት ታክስ ቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

4 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ በንድ ለተወዳደሩት የጨረታ ሰነድ የጠቅላላዉ ዋጋ 21878 በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል

5 ማንኛዉም ተጫራች ለህንፃ ግንባታ የማይመለስ ብር 50.00 ብር በመክፈል ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ በህፀት ዝናብ ግብርና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ግዥ ፋይናስና ፋሲሊቲ ማናጅመንት ቡድን ቢሪ ቁጥር 211 መዉሰድ ይችላሉ

6 ተጨረራቾች ጋዜጣዉ ካወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ 15ኛ ቀን 330 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀዉ ሳጥን በህፀተ ዝናብ ግብርና ተፍጥሮ ሃብት ኮሌጅ ግዥ ፋያናንስና ፋሲሊቲ ማናጅመንት ቡድን ቢሮ ቁጥር ሀ - 4 በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ

7 ጨረታ ከወጣበት በ15ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል :: 15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል

8 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም

9 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብተ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 0914721627 / 0913797526

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s