ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅቤት ለሚያስገነባዉ ግንባታ የሚዉል የግንብ ድንጋይ : የኩረት ድንጋይ : ባለ 02 ጠጠር: አሸዋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 26, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 1, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ነሐሴ 1, 2010 04:30 ጥዋት
  • መጋዝን
  • Print
  • Pdf

1 ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ

2 ግብር በወቅቱ ያሳወቁ

3 የጨረታ ማስከበሪያ 2% በ CPO ማስያዝ የሚችሉ

4 ጨረታዉን ማሸነፋ እንደተገለፀለት ወዲያዉኑ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 5% ለመልካም አፈፃፀም ዋስተና ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ተወዳዳሪዎች በሙሉ

5 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 07 ቀናት እስከ 1/12/2010 ዓ/ም ጠዋት 4:00 ሰዓት ድረስ ዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ሙሉ ስምና አድራሻ በመፃፍ በራህሌ በሚገኘዉ የመሰብሰቢያ አደራሽ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት የሚችሉ መሆኑ እንገልፃለን

6 ጨረታዉ የሚከፈተብት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት መስከረም 1/12/2010 ዓ/ም ከቀኑ 4:00 ታሽጎ በእለቱ 4:30 በበርሃሌ ስደተኛ መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል በመሆኑም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ካልተገኙ መቤቱ በሌሉበት ጨረታዉን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን

7 ተጫራቾች ለተጠየቁት ኣቅርቦት በመስሪያ ቤቱ በመጠየቂያ ቅፅ በተጠየቀዉ መሰረት በመጥቀስ PR-No ባለዉ ሰንጠረዥ መሰረት ከተቁ 1 እስከ 4 የተጠየቁትን ኣቅርበቶች ለያይተዉ መሙላት ይኖርባቸዋል

8 ኣሸናፊ ድርጅት ለሚያቀርበዉ ኣቅርቦት የትራንስፕርት አሸዋና ድንጋይ የኣካባቢዉ የማዕድን ክፍያ በራሱ በመክፈል የጉልበት ሰራተኞች በራሱ አቅርቦ በማስጫን ያቀርባል

9 ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ስፒኦ ARRA /Berhale Refugee Camp ብለዉ መፃፍ አለባቸዉ

10 መ/ቤቱ የተሻለ ነገር ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

በስልክ ቁጥር 0914709899 0936690401ደዉሉዉ መጠየቅ ይችላሉ 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s