መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) ሙሉ ሱፍ ልብስ በሳምፕል መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሰኔ 20, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 26, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሰኔ 26, 2010 08:30 ከሰአት
  • ጨርቃ ጨርቅና ልብስ
  • Print
  • Pdf
ተ ቁየዕቃዉ ዓይነትመለኪያ ብዘት የኣንድ ዋጋጠቅላላ ዋጋ
1ሙሉ ሱፍ ልብስቁጥር264

1 በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዥ (ስፒኦ) ብር 10,000.00 (ኣስር ሺ ብር) በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ እንዲሁም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም

3 ጨረታዉ 3/07/2018 እ.ኤ.አ ከሳት 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ቀን 3/07/2018 8:30 ሰኣት ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት ኮርፓሬት ሳፕላይ የሚከፈት ይሆናል

4 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል

5 ተጫራቾች የግዚ ኦርደር ሰነድ ከደረሳቸዉ ቀን ጀምሮ ሰባት ቀናት ዉስጥ ወደ ዋና ቢሮ መጥተዉ ለሚለከተዉ ሰዉ የሱፉ መጠን ለክተዉ በመጨረሰ ዉል ያስራል ይህ ካልሆነ ያስያዙት ስፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ተደረጎ ድርጅቱን ሌላ አማራጭ ይወስዳል

6 የሱፉን ጨርቅ ዓይነት በቀረበዉ ሳምፕል መሰረት መሆን አለባት ይህ ካልሆነ የሱፉን ጨርቅ ተቀባይነት የለዉም

7 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም

8 ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም::

9 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ:

ስልክ +251 0344402481 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (57)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s