ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን 14/3/2010
- የታደሰ የዘመኑ ህጋዊ ንግድ ፈቃድና ያላቸዉ::
- ቫት የተመዝገበ መጨረሻ ወር ቫት ዲክለር ያደረገ እናቲን ቁጥር ያለዉ::
- የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ለእያንዳንዱ 200 / ሁለት መቶ ብር /በመክፈልÂ Â በመቐለ ዉሃ ግልግሎት ጽ/ቤት ነመምጣት የጨረታዉ ደኩመንት ከደጋፊ ስራ ሂደት ግዥ ፋይናንስን ንብረት አሰተዳደር ቢሮ ቁጥር 13 መግዛት ይችላሉ
- Â ጨረታ ደኩመንት ማስገባት የሚቻለዉ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 30 ኛዉ ቀን 2010 ዓ/ም 9:00 ሰዓት ወደ ጨረታዉ ሳጥኑ መማስገባት ይችላሉ
- ጨረታዉ የሚዘጋዉ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ኛዉ ቀን 2010 ዓም 9:00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 9:30 ተጫራቾች ዉይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገዑበት ይከፈታል
- ሁሉም ተጫራቾች 120,000 /ኣንድ መቶ ሃያ ሽህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በተጫራቹ ምርጫ በብር በCPO ወይም ከታወቀ ባንክ ክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የረተጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት እና በብር መልከ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል
- ተጫራቾች ነጠላ ዋጋና የጠቅላላ ዋጋ በግልጽ ማስቀመጥ አለበት በተጨማሪም በጨረታ ደኩመንት ዉስጥ የተዘጋጁት ፎርማት ተሞልተዉና ተፈርመዉ መቅረብ አለባቸዉ
- በደኩመንቱ ከተሰጠ ስፐሲፊኬሸን ዉጪ የሚቀርብ ተቀባይነት የለዉም
- የጨረታዉ አሸናፊ ዉል ማሰከበሪያ ካሸነፈዉ ዋጋ በብር CPO ወይም ከታወቀ ባንክ ክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የረተጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት 10 % ማስየዝÂ የሚችል እና በ 5 ቀናት ዉስጥ ዉል አስሮ በደኩመንቱ በተጠቀሰዉ ቀን ንብረቱ ማስገባት የሚችል
- በጨረታዉ ሂደት ጨረታወን ለማዛባት ለማጭበርበር የሞከረ ተጫራች ከጨረታዉ ዉጭ እንደሚሆንና በመንግስት ግዢ እንዳይሳተፍ ለማረግ ወደ ክልሉ ፋይናንስ ፕላን ቢሮ ደብዳቤ እንደምንፅፍ::
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በሃላ የሚመጣዉን የጨረታ ዶክመንተ ተቀባይነት የለዉምÂ Â የጨረታ ዋጋዉ ፀንቶ የሚቆየዉ ጨረታዉ ከተከፈተ ለ 60 የስራ ቀናት ብቻ ነዉ::
- ጽ/ ቤቱ ጨረታዉ እንደ አስፈላጊነቱ ከእያንዳንዱ ነጠላ እቃ በ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
- የሚያቀርበዉ ጨረታ ደኩመንት ቴክኒካል አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ሰነድ ለየብቻዉ አሽጎ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ሰነድ ለየብቻዉ ኣሽጎ ማቅረብ የሚችል መወዳደር ይችላል
- ጽህፈት ቤቱ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
አድራሻ ትግራይ መቐለ ቀበሌ 03 መቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 13
ስልክ ቁጥር +251 0344 40 7335/6 ፈክስ ቁጥር 0344400911 / 0344410000
መመለስ