ስለሆነምበዚህየስራዘርፍየተሰማሩእላይየተጠቀሱትማቴሪያሎችለማቅረብየተፈቀደላቸውየታደሰንግድፍቃድያላቸውየዘመኑንግብርየከፈሉተጫራቾችንይጋብዛል።
- ተጫራቾችይህማስታወቂያከወጣበትጊዜጀምሮዘወትርበስራሰዓትአዲግራትየ11ኛግዥዴስክቢሮቁጥር 17 በግንባርበመቅረብለጨረታውየተዘጋጀውንየጨረታሰነድየማይመለስብርÂ 100.00Â /አንድመቶብር/Â በመክፈልመውሰድየሚችሉሲሆን
- የመወዳደሪያሠነዳቸውእስከÂ ጥቅምት 15 ቀን 2009 ዓ.ምከቀኑ 6፡00 ሰዓትÂ ድረስለዚህተብሎበተዘጋጀውየጨረታሳጥንማስገባትይኖርባቸዋል።
- ጨረታውተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበትበዕለቱÂ ከቀኑ 6፡00 ሰዓትታሽጎበዕለቱከቀኑ 8፡00 ሰዓትተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበትጨረታውይከፈታል።
- መስሪያቤቱየተሻለአማራጭካገኘጨረታውንበከፊልምሆነሙሉበሙሉየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው።
- ለበለጠመረጃ፡-Â በሞ/ቁጥር 0914491317/0912874656Â ደውለውመጠየቅይችላሉ።
የሰሜንዕዝጠ/መምሪያየ11ኛክ/ጦርመምሪያ
መመለስ