በዚህ መሰረት መጫረት የምትፈልጉተጫ ራቾች
- የታደሰ የዘመኑ ህጋዊ ንግድ ፈቃድና ያላቸዉ::
- ቫት የተመዝገበ መጨረሻ ወር ቫት ዲክለር ያደረገ እናቲን ቁጥር ያለዉ::
- Â የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ለእያንዳንዱ 100 / አንድ መቶ ብርÂ /በመክፈልÂ Â በመቐለ ዉሃ ግልግሎት ጽ/ቤት ነመምጣት የጨረታዉ ደኩመንት ከደጋፊ ስራ ሂደት ግዥ ፋይናንስን ንብረት አሰተዳደር ቢሮ ቁጥር 13 መግዛት ይችላሉ
- Â ጨረታ ደኩመንት ማስገባት የሚቻለዉ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 21 ኛዉ ቀን 2009 ዓ/ም 3:00 ሰዓት ወደ ጨረታዉ ሳጥኑ መማስገባት ይችላሉ
- ጨረታዉ የሚዘጋዉ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ (ጋዜጣዉ የወጣበት ቀን 24 /02/ 2009 ዓም)በ21 ኛዉ ቀን 2009 ዓም 3:00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 3:30 ተጫራቾች ዉይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገዑበት ይከፈታል
- ሁሉም ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት 1. 100,000 / አንድ መቶ ሽህ ብር/ Â ሎት 2. 8,000 / ስምንት ሽህ ብር/ Â የጨረታ ማስከበሪያ በተጫራቹ ምርጫ በብር በCPO ወይም ከታወቀ ባንክ ክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የረተጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት እና በብር መልከ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል
- ተጫራቾች ነጠላ ዋጋና የጠቅላላ ዋጋ በግልጽ ማስቀመጥ አለበት በተጨማሪም በጨረታ ደኩመንት ዉስጥ የተዘጋጁት ፎርማት ተሞልተዉና ተፈርመዉ መቅረብ አለባቸዉ
- በደኩመንቱ ከተሰጠ ስፐሲፊኬሸን ዉጪ የሚቀርብ ተቀባይነት የለዉም
- የጨረታዉ አሸናፊ ዉል ማሰከበሪያ ካሸነፈዉ ዋጋ በብር CPO ወይም ከታወቀ ባንክ ክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የረተጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት 10 % ማስየዝÂ የሚችል እና በ 5 ቀናት ዉስጥ ዉል አስሮ በደኩመንቱ በተጠቀሰዉ ቀን ንብረቱ ማስገባት የሚችል
- በጨረታዉ ሂደት ጨረታወን ለማዛባት ለማጭበርበር የሞከረ ተጫራች ከጨረታዉÂ Â ዉጭ እንደሚሆንና በመንግስት ግዢ እንዳይሳተፍ እነደሚደረግ::
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በሃላ የሚመጣዉን የጨረታ ዶክመንተ ተቀባይነት የለዉምÂ Â የጨረታ ዋጋዉ ፀንቶ የሚቆየዉ ጨረታዉ ከተከፈተ ለ 45 የስራ ቀናት ብቻÂ ነዉ::
- ጽ/ ቤቱÂ ጨረታዉÂ በ 25 %Â የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱÂ የተጠበቀÂ Â ነዉ::
- የጨረታዉ ዶክመንት በዛት መሆን ያለበት ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና ሁለትÂ ኮፒ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻዉ አሽጎ ማቅረብÂ የሚችልÂ
 አድራሻ ትግራይ መቐለ ቀበሌ 03 መቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 13
ስልክ ቁጥርÂ Â +251 0344 40 7335/6
ፋክስ ቁጥር Â Â 0344400911 / 0344410000
መመለስ