የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
የተስፋ ግልጋሎት ማሕበረሰብ (HCS) የኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ እ.አ.አ የ2025 በጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።
የኦዲት አገልግሎት ድርጅቱ ማሟላት የሚገባው
ከላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የሚያሟላ የኦዲት አገልግሎት ድርጅት ሂሳቡን የሚመረምሩበት የአገልግሎት ዋጋና የኦዲት ስራውን ሰርቶ የሚያጠናቅቅበትን ጊዜ በመግለፅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት (7) የስራ ቀናት ውስጥ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዶችን ማስገባት የሚችል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ ተስፋ ግልጋሎት ማሕበረሰብ (HCS)
መቐለ አዲሱ መናኸሪያ አጠገብ (ዒላላ) የሚገኝ ህንፃ
ሞባይል፦ 0914 702 41 /0914 161 307
Email [email protected]
Hope community services (HCS)
ተስፋ ግልጋሎት ሕብረተሰብ