እ/መሆኒ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ወረዳ ሴፍትኔት የህንፃ መሳርያ ለእርሻ ገጠር ልማት ቤት ፅሕፈት ግልጋሎት የሚዉል ለመግዛት ስለሚፈልግ

Procurmet Reference No Tig/EM/G/001/25

ፕሪፎርማ ማስታወቅያ

ጉዳይ፤ ለዕቃዎች ግዥ የመወዳደርያ ሃሳብ እንዲያቀርቡ ስለመጠየቅ

መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው በል/ሴፍትኔት የህንፃ መሳርያ ለእርሻ ገጠር ልማት ቤት ፅሕፈት ግልጋሎት የሚዉል ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን 'ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡ጨረታ ሰነዱ 11/02/2018ዓ/ም እስከ 18/02/18ዓ/ም 100/አንዴ መቶ ብር/ በመክፈል መወሰድ ይችላሉ

1. የእቃው አይነት ዝርዝር ኣባሪ በተደረገው ስንጠረዝ ላይ የመለከታል

2. የመወዳደሪያ ሃሳቡ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ ሆኖ እስከ 18/02/2018 ዓ/ም ለእቅድና ፋይናንስ ዕ/ት ቤት መድረስ አለበት፡፡

3. የህንፃ መሳርያ ቦታ ማስረከቢያቦታ በዋጋ መሙያዉ ላይ በተጠቀሰዉ / ቦታ ሁኖ የማስረከቢያ ጊዜው ውል ካሰረበት ቀን ጀምሮ በ 10/ኣስር ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡

4. አቅራቢዎች ጠቅላላ ዋጋውን በቁጥርና በፊደል መፃፍ አለባቸው በቁጥርና በፊደል የተገለፀው የዋጋ መጠን መካከል አለመጣጣም ካለ በፊደል የተገለፀው ተቀባይነት ይኖረዋል። በነጠላ ዋጋ እና በጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋዉ ተቀባይነት ይኖረዋል።

5. ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 25000.00 ብር ሃያ አምስት ሺ (በፊደል) በCpo ወይም በጥሬ ገንዘብ በዋስትና ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸዉ ። የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታ ከተከፈተበት ጊዜ አንስቶ ኣሸናፊ ተጫራች ውል እስኪያስር ድረስ ባሉት ቀናት ይሆናል ።

6. አቅራቢዎች በእያንዳንዱ የዕቃ ዝርዝር ማቅረቢያ ስንጠረዥ ውስጥ የእቃዉን አይነትና ብዛት 'ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋዉን መሙላት አንዲሁም ቀን ፊረማና የድርጅቱን ማህተም ማስፈር ይገባቸዋል፡፡

7. ለአሸናፊ ተጫራቶች የዉሃ መለዋወጫ እቃዎች እና የህንፃ መሳርያ ሙሉ ለሙሉ በዉለታ መሰረት አጠናቆ ማስገባቱና ማጠናቀቁ ከተረጋገጠ በኋላ ቢበዛ በሰባት ቀናቶቸ ውስጥ ሙሉ ክፍያ ይከፈለዋል።

8. የመወዳደሪያ ሀሳብ ማቅረቢያ ቌንቌው በአማርኛ ነው።

9. ተጫራቶች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ታክስን የሚያካትትና የማያካቲት መሆኑ መግለፅ አለበት፣ታክስ ብትክክል ካልተገለጸ የቀረበዉ ዋጋ ታክስ እንዳከተተ ተቆጥሮ ዉድድሩ ይካሄዳል

10. እቃዎቹ መሟላት ያለባቸዉ መስፈርቶች (Specification) ተያይዟል፡፡

11. አሸናፊዉ አቅራቢ የሚለየዉ ለያንዳንዱ የህንፃ መሳሪያዎች ኣይነት (TEM BY ITEME) ዝቅተኛ ዋጋ መሰረት ይሆናል

12. ማንኛዉም ተጫራች ከጨረታ መዝግያ ቀንና ስዓት በፊት የዋጋ ማቅረብያዉ ሰነዱን (የመወዳደሪያ ሃሳብ ) ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ከጨረታ መዝግያ ቀንና ስዓት በኋላ የቀረበ የዋጋ ማቅረቢያዉ ሰነድን የመወዳደርያ ሃሳብ ተቀባይነት የሌለዉ ሲሆን ኤንቨሎፑ ሳይከፈት ለተጫራቶች ተመላሽ እንዲሆን ይደረጋል ።

13. የመወዳደርያ ሃሳቡ ሂሳብ ዋጋ የሚቀርበዉ በኢትዮጵያ ብር ይሆናል፡፡

14. ከጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ በፊት የቀረቡ የጨረታ ኤንቨሎፖች በሙሉ ከጨረታ መዝግያ ስዓት በኋላ ወድያዉኑ ይከፈታል፡፡

15. የጨረታ መወዳደርያዉ በሚከተለዉ መሰረት ይሆናል

የቀረቡት እቃዎች ቴክኒካል መስፈርቶችን ያሟሉ መሆናቸዉ ያረጋግጣል ::

16. ጨረታዉ ቴክኒክ መስፈርቱን ካሟሉት አቅራቢዎች መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ላቀረበዉ ተጫራች አሸናፊ ይደረጋል ፡፡ 

17.ተጫራች የ2017 ዓ/ም ህንፃ መሳርያ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ኣለበት።

18. ተጫራች የ2017 ዓ/ም የታደሰ የኣቅራቢነት ሰርቲፊኬት ማቅረብ ኣለበት፡፡

19. ቲን ቁጥር ማቅረብ የሚችል

20. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የነሐሴ ወር 2017 ዲክለሬሽን ማቅረብ ኣለበት

21. ተወዳዳሪ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ለየብቻ አሽጎ ሁለቱም ፖስታዎች ባአንድ ፖስታ ዉስጥ በማሸግ ማቅረብ አለበት

NB. ፕሮፎርማ የሚዘጋበት ቀን 18/02/2018 ዓ/ም ሰዓት 8፡30

ፕሮፎርማ የሚከፈትበት ቀን _ 18/02/2018 ዓ/ም ሰዓት 9፡00

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s