አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ስለዚህ

1 በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲዉ የተዘጋጀዉን የጨረተ ሰነድ ከግዝ ክፍል ህንፀ ቁ 77 ቢሮ ቀጥር 004 ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ሰነዱን መዉሰድ ይቻላል

2 ተጫራቾች ብስራዉ መስክ የተሰማሩና ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸዉ መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ የሚየስፈልጉ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸዉ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸዉ መሆን አለባቸዉ

3 ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስያጃ ማያያዝ አለባቸዉ

4 ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ለዩ አስተያየት ይደረጋል

5 ጨረታዉ የሚከፈተዉ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን በ 15ቀን በኃላ ባለዉ ቀጣይ የስራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸዉ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በግልጽ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ግቢ ይከፈታል

6 የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የተለያዩ የላብራቶሪ ዕቃዎች ኬሚካሎች እና ሪኤጀንቶች 20,000 ብር: ለእንስሳት እርባታ የሚገለግሉ ማሽኞች 30,000 ብር :የተለያዩ የኤለክትሪክ ዕቃዎች 50,000 ብር :የተለያዩ ፈርኒቸሮች 20,000 ብር: የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች 15000 ብር ነዉ

7 የጨረታዉ አሸናፊ በጊዜዉ ቀርቦ ዉል የማያስር ከሆነ በጨረታ ሰነዱ የተገለጸወ ለጨረታ ማስከበሪያነት ያስያዘዉን ሲፒኦ አይመለስለትም

7 ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገነ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ መረጃ 0348755606 ደዉለዉ ይጠይቁ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s