በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2017 በጀትዓመት የሬድዮና ተሌቭዥ እቃዎች በሃገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር -3/2017ዓ/ም

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2017 በጀት ዓመት የሬድዮና ተሌቭዥ እቃዎች በሃገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ኣለባቸው።

➢ የ2017ዓ/ም ህድሳት የተደረገለት ንግድ ፍቃድ፣ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ቲን ምዘገባ ወረቀትን የጥቅምትወር 2017 የቫት ዲክላሬሽን ማቅረብ ኣለባቸው

➢ መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ሁሉም ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15(አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 400.00 ( ኣራት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከትግራይ ( መገነኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 ከቀን 29/05/2017 ዓ/ም እስከ 13/06/2017 ዓ/ም ከቀኑ 11:30 ድረስ በስራ ሰአት ሰነዶችን መግዛት ትችላላቹ "

➢ ጨረታው የሚዘጋበት የመጨረሻ ቀን 14/06/2017ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰኣት ላይ ተዘግቶ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን 14/06/2017ዓ/ም ጥዋት 4:30 ቢሮ ቁጥር 105 ይከፈታል።

➢ የጨረታማስከበርያ ዋስትና/ በተጫራቶች ምርጫ ከሚከተሉት ዓይነቶች አንዱ ሊሆን ይችላል።

ሀ. በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣

ለ. በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትና፣

ሐ በአገር ውስጥ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የክፍያ ትዕዛዝ፣ሁኖ 130,000.00(አንድ መቶ ሰላሳ ሺ ብር) ማስያዝ ኣለባቸው።

➢ የሚያሰፈልጉት የደኩመንት ብዛት ኦርጅናል ደኩመንት ከነ አንድ ኮፒ ለየብቻቸዉ በፖስታ በማሸግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸዉ ።

➢ ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ያሉትን ቅፆች በትክክል በመሙላት፣ በያንዳንዱ የሰነዱ ቅፅ ፈርማ እና የድርጅቱ ማሕተም ማድረግ ኣለባቸው።

➢ ድርጅታችን ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ይህ ጨረታ በማንኛውም ግዜ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኣድራሻ----ትግራይ መቐለ

ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ

ቢሮ ቁጥር ----105 ግዥና ንብረት ኣስተዳደር

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0342406380

ፋክስ ቁጥር 2510344402860

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s