ለዩኒቨርስቲችን ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁ የሸቐጣ ሸቐጥና የፕለይ ስቴሽን አገልግሎትች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል።

ቁጥር/Ref No ቀን/Date ጥር 16 2017

ጉዳዩ:- ለ አቅራቢዎች ጥሪ እንድታደርጉልን ስለ መጠየቅ ይመለከታል

ለዩኒቨርስቲችን ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁ የሸቐጣ ሸቐጥና የፕለይ ስቴሽን አገልግሎትች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም አቅም ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎች በናንተ በኩል ጥሪ ተደርጎ ከዩኒቨርስቲያችን ዋናው ግቢ ከ16/05/207 ዓ/ም እስከ 30/05/2017 ከምሽቱ 11:30 የመወዳደርያ ሰነድ እንዲወስዱ እንዲደረግልን እየጠየቅን ሰነዱ ከ16/05/2017 ዓ/ም በመቐለ ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር C21-201 የሚሸጥ መሆኑ እናሳውቃለን።

መመለስ
የጨረታ ምድብ