ቢዘህ መሰረት
- Â የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርÂ ሰርትፍኬትና የመጨረሻ ወር ቫት ዲክለሬሽን የሚያቀርቡ
- Â ኣግባብነት ያለዉ ኣቅራቢነት የምዝገባ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
- Â የ ቫት ተመዝጋቢና የሆኑ
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተቁ 1 -4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸዉ ማስረጃዋች ፎቶ ኮፒÂ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር ኣያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ
- ተጫራቾች አሸናፊ ሆነዉ ሲገኙ ዉሉ ከታሰረበት ቀን ጀምሮ በ 30 ስራ ቀናት ኬሚካሎቹ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- የጨረታዉ ማስከበርያ 10,000 በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለባቸዉ
- Â ተጫራቾች የጨረታዉ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ፈርማና የድርጅቱ ማሕተም በማሳረፍ ማቅረብ ይኖርባችዋል
- ጨረታዉ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 50 ከፍሎ በትግራይ ልማት ማህበር ፅ ቤት ከቢሮ ቁጥር 410 መዉሰድ ይችላሉ
- ይህ ጨረታ በማስታወቂያ በወጣ በ16ኛዉ ቀን 8:30 ተዘግቶ በዕለቱ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅቤት ይከፈታል
- የጨረታ መክፈቻዉ ቀን በአል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይከፈታል
- ፅቤቱ ከጠቅላላ ግዥ25% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለዉ
- Â አሰሪዎ ፅ /ቤትÂ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታዉ አይገደድም
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር Â 0344409923 መጠየቅ ይቻላል
መመለስ