የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሀብሔር ችሎት የገልባጭ መኪና ጨረታ ማስታወቂያ
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 8, 2017 (21 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 23, 2017 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 23, 2017 05:00 ጥዋት
  • መኪና ሓራጅ/
  • Print
  • Pdf

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

አፈ/ከሳሽ፡- ሞሞና መቐለ ዩኒቨርሲቲ የራስ አገዝ የመኖርያ ቤቶች ሕ/ሰ/ማህበር እና አፈ/ተከሳሽ፡- ደጀን ባህታ ኮንትራክተር መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሳሽ ደጀን ባህታ ኮንትራክተር ስም የሚታወቅ ታርጋ ቁጥር ኢት-54172 የሆነ ገልባጭ መኪና በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ እንዲሸጥ ስለታዘዘ የመነሻ ዋጋ ብር 1,693,310.39 (አንድ ሚልዮን ስድስት መቶ ዘጠና ሶስት ሺ ሶስት መቶ አስር 39/100 ብር) ስለሆነ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች መኪናው በገሬ ጋራጅ ስለሚገኝ በ 23/04/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00–5፡00 በቦታው ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ውጤት ደግሞ በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ እንዲቀርብ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሀብሔር ችሎት አዟል።

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሀብሔር ችሎት

መመለስ
የጨረታ ምድብ