ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የተርሚናል ውሃ ማርከፍከፍ ፡ አገልግሎት ለማግኘት : ስለፈለገ የሚትችሉ ተጫራቾች ከታች ባለው ስንጠረዥ ማቅረብ ሞልታችሁ እንድትልኩልን እንጠይቃለን፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 18, 2017 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 30, 2017 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:5000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መስከረም 30, 2017 08:00 ከሰአት
  • መኪና ክራይ/
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የተርሚናል ውሃ ማርከፍከፍ ፡ አገልግሎት ለማግኘት : ስለፈለገ የሚትችሉ ተጫራቾች ከታች ባለው ስንጠረዥ ማቅረብ ሞልታችሁ እንድትልኩልን እንጠይቃለን፡፡

ተቁየአገልግሎት ዓይነትመለኪያብዛትየአንድ ዋጋጠቅላላ ዋጋምርመራ
1Water spray(shower truck) for terminal maintenanceM320

1. ተወዳዳሪዎች ህጋዊ የታደስ ንግድ ፍቃድ(2016 ዓ/ም) ቀጥታ ተዛማች ዘርፍ ንግድ ያለው Iቲን የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ስለ መክፈላቸው ማስረጃ ና የወሩ መጨረሻ ዲክላሬሽን ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት(ቢሮ) ማቅረብ የሚችሉ የምስክር ወረቀት ያላቸው ና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ና ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

2. የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡

3. ሰቴክኒክ ግምገማው 70 በመቶ በላይ የቴክኒክ ውጤት ያገኘ ተጫራች ለፋይናንሻል ጨረታ ይወዳደራል፡፡ዝቅተኛ የቴክኒክ መገምገሚያን የያዙ ተጫራቶች የፋይናንስ ፕሮፖዛል ሳይከፈት ለተጫራቶች ውስጥ አንስተኛ ዋጋ ያቀረበ ያቀረበ ተጫራች ወይም ያቀረበው እቃ በጥራቱ ለድርጅቱ አስፈላጊ ከሆነ አሸናፊ ይሆናል፡፡ማሻሻያ ካላቸው የጨረታ ሳጥን ከመዘጋቱ ከ 5 ቀናት በፊት የጨረታ ሰነድ ወደ ሚሸጥበት ቦታ በጽሁፍ ማስቀረብ!

4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮችን አስመልክቶ ጥያቄ ማብራርያ ወይም ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች ማጭበርበርና ሙስናን በተመለከተ በኢትዮጵያ ህግ የተደነገጉትን ድንጋጌዎች የማክበር ግዴታ

አለባቸው፡፡

6. የጨረታውን አካሄድ ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቶች ከጨረታው ሊሰረዙ እንደሚችሉ ለወደፊትም በቅ/ጽ/ቤቱ ግዥ እንደማይሳተፉና ያስያዙት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በድርጅቱ ሊወረሱ እንደሚችሉ ማወቅ ይገባቸዋል፡፡

7. ጨረታው በአየር የሚቆይበት ግዜ ከ16/01/2017 ዓ/ም እስከ 30/01/2017ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን 30/01/2017ኣ/ም በጠዋቱ 5፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ8፡00 ከሰዓት ይከፈታል፡፡

8. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው አገልግለቶች የጨረታ ማስረከብያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ CPO ቢድ ቦንድ ብር 5000 በመቐለ ወደብና ተርሚናል ስም ማስያዝ ይጠበቅባችዋል፡፡

9. ጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ጨረታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ 3 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡

10. ጨረታ ማስከበርያ የሚመለሰው አሸናፊ ተጫራቶች ከተለየ በኋላ ነው፡፡

11. በውል አፈጻጸም ወቅት ዋጋ ማስተካከያ ማድረግ አይቻልም፡፡

12. የሚቀርበው የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ ሆኖ በፖስታው ላይ የተጫራቾች ስም ፣ አድራሻ የጨረታው ዓይነትና የአጫራች መስራቤት ስም መግለጽ አለበት፡፡

13. ተጫራቾች በጨረታ አፈጻጸም ሂደት ቅሬታ ካላቸው በ3 ቀን ውስጥ ቅሬታቸውን ለቅርንጫፍ የበላይ ሃላፊ

በጽሁፍ የማቅረብና የማስማማት መብት አለባቸው፡፡

14. ተጫራቶች በሚያቀርቡት የጨረታ ማወዳደርያ ሰነድ ላይ ሙሉ ስማቸውን አድራሻቸው ፈርማቸውና የድርጅታቸው ማህተም ማስቀመጥ አለባቸው፡፡

15. ተጫራቶች የሚጫረቱበት ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ብቻ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው : በጨረታ ሰነዱ ከተቀመጡ ዝርዝር አገልግሎትና መለኪያ ውጭ ማስቀመጥ ከውድርድር ውጭ ያድርጋል፡፡

16. ክፍያ የሚፈጸመው በቀጥታ በድርጅቱ በግዥ ፈጻሚ አካል ሆኖ ምን ግዜም ቢሆን በግዥ ውል በሚጠቅሱት

የክፍያ ቃሎችና ሁኔታዎች መሰረት ይሆናል፡፡

17. ግዥ ፈጻሚ አካል 2 ዊዝሆልዲንግ በራሱ የሚሰበሰቡ መሆኑ ተጫራቶች ሊያውቁት ይገባል፡፡

18. በተጫራቶች የቀረበው ዋጋ የማይለወጥ ሲሆን ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቶች ባቀረቡት የመወዳደርያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ራሳቸውን ከጨረታ ማግለል አይቹሉም፡፡

19. በግምገማ ወቅት ሁለትና ከዛ በላይ የሆኑ እጩ ተወዳዳሪዎች እኩል ዋጋ ሲያቀርቡ አሸናፊ ተጫራች በዕጣ

እንዲለዩ ይደረጋል፡፡

20. የግምገማ ዘዴ መስፈርቶች የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ተጫራቶቸች አንስተኛ ዋጋ እና የእቃው ጥራት

ታይቶ ለድርጅቱ አስፈላጊ ከሆነ ብቻ ይመረጣል፡፡

21. አቅራቢው በሙሉ በተመለከተው ግዢ ውስጥ እቃውን አጠናቆ ካላስረከበ ሳይፈጸም በቀረው የወጡ መጠን ላይ በየቀኑ 0.1 ፐርሰንት ወይም 1/100ኛ መቀመጫ ይከፈላል፡፡ አቅራቢው የውል ግዴታውን ሙሉ በሙሉ ካላጠናቀቀ ያስያዘው የውል ማስረከበረያ ሙሉ በሙሉ ይወረሳል፡፡

22. ድርጅቱ የእቃው ብዛት ሲጨመር ወይም ሊቀነስ የሚችልበት

ውል ከተፈራረሙ በፊት በጨረታ ሰነዱ

ከተገለጸው የአቅርቦት መጠን ላይ እስከ 20 በሞቶ 20 ፐርሰንት የተሰላው በእቃው ቁጥር ብዛት ነው ፡፡ሲገለጽ

ከአንድ በታች ከሆነ የሚጨምር እቃ አንድ ሊሆን ይችላል፡፡

23. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡

24. ሰነዱ 100 ብር በመክፈል ከመቀለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ፋናን ቁጥር 7 መውሰድ ይችላል፡፡

25. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344403183/0912691777 /መደወል ይችላል፡፡

መመለስ
የጨረታ ምድብ