የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ዩኒቨርስቲ የከሚካልና ወርክሾፕ የጨረታ ቀን ማስተካኪያ

የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለዩ ኒቨርስቲ የከሚካልና ወርክሾፕ መስርያ ዕቃዎች ዉስን ጨረታ ግዢ ጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋበት ቀን 28/03/2008 ዓም ከጠዋቱ 3:30 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4:00 ይከፈታል ተብሎ የነበረበÂ ስህተት መሆኑን እየገለፅን ሚያዝያ 17/08/2008 ዓም ከጠዋቱ 3:30 ተዘገቶ በዚሀ ቀን 4:00 የከፈታል ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን

መመለስ
የጨረታ ምድብ