ለምርት አገልግሎት Raw Pet coke imported አወዳድሮ ለመግዛት ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 45/2016
መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠየቀው 45,000 ሜትሪክ ቶን raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- በጨረታው የሚሳተፉ ድርጅቶች Import & Export በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸው የሚገልፅ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸው፣ የሚገልጽ ማስረጃ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሃ/የተ/የግ/ማ ስም የተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (cpo) ወይም ባንክ ጋራንቲ (ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ወጋገን ባንክ እና ኣንበሳ ባንክ) ከቴክኒካል ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከላይ በተራ ቁጥር 2 ከተጠቀሱት ማስረጃዎች ጋር በማያያዝ የድርጅታቸውን አርማና ማህተም ያለው ደብዳቤ በመፃፍ ለጨረታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ከዚህ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጋር አብሮ ከተገለፀው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ያቀርቡትን Raw pet-coke imported በጨረታው ቀን ወይም ከዛ በፊት በራሳቸው ወጪ ለምርመራ ናሙና (ሳምፕል) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። (ናሙናው የሚቀርበው መቀለ በሚገኘው ዋና ፋብሪካ ይሆናል)
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረብያቸውና በተራ ቁጥር 2 እና 3 ላይ የተጠቀሱት ሰነዶችና በተራ ቁጥር 5 የተጠቀሰውን ናሙና (ሳምፕል) እስከ ነሐሴ 14/12/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸው መቀሌ በሚገኘው የፋብሪካው ዋና መስሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ ቁጥር 115 ስለሚገኝ የግዥና አቅርቦት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በእለቱ ነሐሴ 14/12/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 4፡15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ፋብሪካው ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ +251 34 241 0085/ + 251 34 440 5806
ሞባይል፦ +251 912 502 596
ፋስክ+ 251 344410863 E-mail: procdurementmessebocment2020@gail.com
(1-5581758/59/00 E-mail Procurementmessebacement2020@gmail.com
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ኃ.የተ.የግ.ማ.
መመለስ