መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለኩላሊት እጥበት ሕክምና የሚያስፈልግ ግብዓትና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጨረታዉ የወጣበት ቀን : በኣደስ ዘመን ጋዜጣ 4/3/2016 ዓም

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን:  በ16ኛዉ ቀን ጥዋት 3:30 ሰዓት

ጨረታዉ የሚከፈትበ ቀን:   በ16ኛዉ ቀን ጥዋት 4:30 ሰዓት

በዚህም መሠረት፡

1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤

2. በቀረበው ዝርዝር ፔስፊኬሽን እና መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችል፤

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት/ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፤

4. የአቅራቢዎች የምስክር ወረቀት ወይም በግዢ ኤጀንሲ ዌብ ሳይት በአቅራቢነት የተመዘገበ እና የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/ቲን/ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፤

መለያ

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ዓይነት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ብር

ሎት 1

ለኩላሊት እጥበት ሕክምና የሚያስፈልግ ግብዓትና አገልግሎት

100,000.00

5. በባንክ የተመሰከረለት /CPO/ ሲፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፐርሄንሲቭ ስፔቫላይዝድ ሆስፒታል ስም ማስያዝ የሚችሉ፤

6. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 200/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ድረስ ለዚሁ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥን የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

8. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥን ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

9. በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ(CPO) አይመለስለትም፡፡

10. መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፐርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ ፡- ማብራሪያ፡- ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጊቢ በግዥ ንብረት እና ፋይናንስ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል፡፡
ስ.ቁ 034 441 6672/90 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s