ጨረታዉ የወጣበት ቀን : በኣደስ ዘመን ጋዜጣ 4/3/2016 ዓም
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን: በ16ኛዉ ቀን ጥዋት 3:30 ሰዓት
ጨረታዉ የሚከፈትበ ቀን: በ16ኛዉ ቀን ጥዋት 4:30 ሰዓት
በዚህም መሠረት፡
1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
2. በቀረበው ዝርዝር ፔስፊኬሽን እና መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችል፤
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት/ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፤
4. የአቅራቢዎች የምስክር ወረቀት ወይም በግዢ ኤጀንሲ ዌብ ሳይት በአቅራቢነት የተመዘገበ እና የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/ቲን/ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፤
መለያ | የጨረታው ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ ብር |
ሎት 1 | ለኩላሊት እጥበት ሕክምና የሚያስፈልግ ግብዓትና አገልግሎት | 100,000.00 |
5. በባንክ የተመሰከረለት /CPO/ ሲፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፐርሄንሲቭ ስፔቫላይዝድ ሆስፒታል ስም ማስያዝ የሚችሉ፤
6. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 200/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
8. ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
9. በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ(CPO) አይመለስለትም፡፡
10. መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፐርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ ፡- ማብራሪያ፡- ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጊቢ በግዥ ንብረት እና ፋይናንስ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል፡፡
ስ.ቁ 034 441 6672/90 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
መመለስ