ፈልግ (Ctrl+/)
Tigrigna
English
Login
Please sign-in to your account and start the adventure
Email or Username
Password
Forgot Password?
Remember Me
Sign in
በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት አላቂ እና ልዩልዩ የፅህፈትመሳርያዎች ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ለሠራተኞች ቆዳ ጫማ ፣ለደንብ ልብስ፣ልዩልዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 26, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 5, 2013 08:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
ቦታ:
መቐለ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መስከረም 5, 2013 08:30 ከሰአት
የንፅህና ፅዳት እቃዎች
/
ኮምፒተርና ተዛማች
/
የቢሮ ፈርኒቸር
/
የጽህፈት መሳሪያዎች
/
የህትመት እቃዎችና
/
ጨርቃ ጨርቅና ልብስ
Print
Pdf
1ኛ ሎት አላቂ እና ልዩልዩ የፅህፈት መሳርያዎች፣
2ኛ ሎት አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣
3ኛ ሎት ለሠራተኞች ቆዳ ጫማ ፣
4ኛ ሎት ለደንብ ልብስ
5ኛ ሎት ለፕላንትና ማሽነሪ
6ኛ ሎት ለቋሚ ቁሳቁስ ፈርኒቸርስ/
7ኛ ሎት ለቢሮ መገልገያዎች ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የእቃ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ናቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
የጨረታ ማስከበርያ (CPO) ፣
1ኛ ሎት ለአላቂ እና ልዩልዩ………………………………… ብር 5,000.00 የፅህፈት መሳርያዎች
2ኛ ሎት አላቂ የፅዳት ዕቃዎች………………………ብር 2,000.00
3ኛ ሎት ለሠራተኞች ቆዳ ጫማ…………………….ብር 4,000.00
4ኛ ሎት ለደንብ ልብስ ……………………………..ብር 4,000.00
5ኛ ሎት ፕላንት ማሽነሪ ……………………………ብር 9,000.00
6ኛ ሎት ለቋሚ ቁሳቁስ /ፈርኒቸርስ/ …………….ብር 2,000.00
7ኛ ሎት ለየቢሮ መገልገያዎች …………………….ብር 400.00 ሲሆን በጥሬ ገንዘብ ወይም ሰርቲፋይድ ቼክ (CPO) ማስያዝ የምትችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የ
ጨረታ
ሰነድ
የማይመለሰ
ብር
30 (
ሠላሳ
ብር
ብቻ
)
በመክፈ
ል ከሪጅን ፅህፈት ቤቱ ከነሓሴ 25 2012 ዓ/ም ጀምሮ ሰነዶችን በመግዛት ለተከታታይ 15 ቀናት እስከ መስከረም 5/ 2013 ዓ/ም ባሉት ቀናት ውስጥ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በሪጅን ፅ/ቤቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ሊያስገቡ ይችላሉ።
4. ጨረታዉ
መስከረም
05/2013
ዓ
/
ም
ከቀኑ
8
፡
00
ሰዓት
ታሽጎ
በእለቱ
ከቀኑ
8
፡
30
ተጫራቾች
ወይም
ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በሪጅን ፅ/ቤቱ ኣዳራሽ ይከፈታል ፤ የተጠቀሰው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል ፣
5. ተጫራቾች ቢሮው ባወጣው ሰነድ ላይ ዋጋቸውን መሙላት ኣለባቸው ፣
6. ሪጅን ፅ/ቤቱ የተሻለ የአሰራር ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፣
አድራሻችን
መቐለ
ቀበሌ
11
ታሀገዘ
ህንፃ
ግራውንድ
ላይ
እንገኛለን።
ለበለጠ
መረጃ
በስልክ
ቁጥር
0342-40-54-43
እና
0344-40-12-90
መጠየቅ
ይቻላል
፡፡
የኢፌዲሪ
የግል
ድርጅቶች
ሠራተኞች
ማህበራዊ
ዋስትና
ኤጄንሲ
ሰሜን
ሪጅን
ዕ
/
ቤት
መቐለ
መመለስ
የጨረታ ምድብ
ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
ኮንስትራክሽን (301)
ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
ግብርና (198)
የግንባታ እቃዎች (1266)
ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
ማማከር (41)
ትምህርትና ስልጠና (27)
ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
ምግብና መጠጥ (175)
እግድ (56)
ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
ፈርኒቸር (230)
ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
ጤና (41)
የቤት ዕቃዎች (44)
ኢንሹራንስ (1)
የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
መሬትና ሊዝ (3)
ጥገና (81)
የህክምና ዕቃዎች (63)
መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
ፎቶግራፍና ፊልም (6)
የህትመት ስራዎች (110)
የማስታወቅያ ስራዎች (11)
ኪራይ (213)
ሽያጭ (333)
የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
መጋዝን (25)
እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
s