- ሎት 1ጎማ
- ሎት 2 የትምህርት መርጃ መሳሪያ Learning material (ሞንቶሶሪ)
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- በሚሳተፉበት አቅርቦት ጨረታ ክፍል አግባብ ካለው የመንግስት መ/ ቤት ጥራቱንና ደረጃውን የጠበቀየአገልግሎት አቅርቦትእንደሚሰጡ የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራቁጥር 1-5 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣባት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ቅዳሜና እሁድን)ጨምሮሠመራትም/ቢሮቁጥር 5 የጨረታውን ሰነድ በመግዛት የሚወዳደሩበትን ሀሰብ እና ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዶችን በመለየት በ2 ኮፒ ለዚሁ በተዘጋጀሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ( ሲፒ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፣
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋና እና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ትምህርት ቢሮ የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል ቢሮቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትምህርት ቢሮ የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 በ16ኛዉ ቀን በ3፡00 ሠዓት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 በስልክ ቁጥር 033666 01-25/0920 0091 09 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ (ሰመራ)
መመለስ