መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል የመድኃኒት ዕቃዎች ፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት ዕቃዎች ፣ የሕክምና መሣሪያ ዕቃዎች ፣ የህትመት ውጤቶች ዕቃዎች ፣ የበርበሬ ማስፈጫ የጉልበት ዋጋ አገልግሎት ፣ የጤፍ ማስፈጫ የጉልበት ዋጋ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 13/10/2012

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን: በ 10ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 3:00

ጨረታዉ መኪፈትበት ቀን: በ 10ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ይከፈታል በ10ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰኛት ይከፈታል

የጨረታ ቁጥር CHS/ACSH/09/2012

1.የዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ

2.የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል ወይም በግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብሳይት በአቅራቢነት የተመዘገበ

3.የተጨማሪ እሴት ታክስ(ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ

4.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቀርብ

5.ለማጭበርበር በድርጅቱ ስም ቃለ መሃላ ማቅረብ የሚችል

.

የጨረታውዓይነት

ሎት

የጨረታማስከበሪያባንክጋራንትወይምበባንክየተረጋገጠሲፒኦ

1

የመድኃኒት ዕቃዎች

ሎት 1

100,000.00

2

የላቦራቶሪ ሪኤጀንት ዕቃዎች

ሎት2

50,000.00

3

የሕክምና መሣሪያ ዕቃዎች

ሎት3

100,000.00

4

የህትመት ውጤቶች ዕቃዎች

ሎት4

80,000.00

5

የበርበሬ ማስፈጫ የጉልበት ዋጋ አገልግሎት

ሎት5

30,000.00

6

የጤፍ ማስፈጫ የጉልበት ዋጋ አገልግሎት

ሎት6

30,000.00

6.ማንኛውም ተጫራች የማይመለስብር 100.00(አንድመቶብር) በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል፡፡

7.ማንኛውም ተጫራች ለዚሀ ተብሎ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ግቢ በግ/ን/ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ መውሰድ ይችላል፡፡

8.ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ጊዜ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ10ኛውቀንጠዋት 330 ሰዓትተዘግቶ 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ራሳቸው ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል:: 10ኛውቀንበዓልከሆነደግሞበሚቀጥለውየሥራቀን በተመሳሳይሰዓትይከፈታል፡፡

9.ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

መቐለዩኒቨርሲቲ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s