በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፣ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የእንስሳት መድሀኒቶች ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሰኔ 8, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: በ10ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • ቦታ: ኣፋር
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: በ10ኛው የስራ ቀን 4፡30 ሰዓት
  • የእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችን
  • Print
  • Pdf
  1. ተጫራቾች ግዴታ ማሟላት ያለባቸው የቅድሚያ መወዳደሪያ መስፈርቶች ማለትም፡
    • 1.1በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
    • 1.2.የእንስሳት መድሀኒት ንግድ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያለው
    • 1.3. የንግድ ፍቃድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
    • 1.4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
    • 1.5. የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር /TIN No/ያለው
    • 1.6. ሲፒ ኦማስያዝ አለበት እና
    • 1.7.የጨረታ ሰነድ ግዥ የፈጸመ
  2. በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ከአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻበመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች በእያንዳንዱ በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነዶች ላይ ተጫራቾች ወይም የህጋዊ ወኪል ፊርማና ማህተም ማኖር ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/ ለውድድር የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 1% በሲፒ.(CPO) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል። የጨረታው ተወዳዳሪዎች በውድድሩ ከተሸነፈ ለዋስትና ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናና እንዲሁም ናሙና የጨረታው ውጤት ታውቆ ውል ከተፈራረሙ በኋላ ወዲያውኑ ማስከበሪያ  ይመለስላቸዋል፡፡
  5. ጨረታ ው ከተከፈተ በኋላ ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርቡት የውድድር ጥያቄ መ/ቤቱ አይቀበልም፡፡
  6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ10ኛው የስራ ቀን 400 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ  ሲሆን  በዕለቱ 430 ሰዓት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ  ሃብት ልማት ቢሮ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ለተጨማሪ መረጃ በቢሮግዥና ፋይናንስ ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ክፍል በቢሮ ቁጥር 08 በአካል በመገኘት ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s