በባንክ የተመሰከረለት CPO/ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና በኮሌጁ ስም ማስያዝ የሚችሉ
4. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100 /ኣንድ መቶ ብር በመከፈል ለዚሁ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል፣
5. ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ እንስሳት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቃላሚኖ ግቢ ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል፣
6. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
7. ጨረታው ከወጣበት በ21ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል፡፡ 21ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፣
8. በጨረታው አሽንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም፣
9. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክቁ 034-899-03-64 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል::
ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጽ/ቤት
በአስተዳደር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 17፣ ስ.ቁ. 034899-03-64፣ ፖ.ሳ.ቁ. 2084
መቐለ ዩኒቨርሲቲ እንስሳት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቃላሚኖ ግቢ
መመለስ