አፋር አርብቶ አደር ልማት ማህበር (APDA) በኢትየጵያ ፈደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ምዝገባ ኤጀንሲ በሚፈቅደው መሰረት የድርጅቱ የ2019 ሂሳብ በውጭ ኦድተር ለማስመርመር ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 30, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 4, 2012 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: ኣፋር
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥር 5, 2012 04:30 ጥዋት
  • ኣካውንቲን ተዛማጅ / ኦዲቲንግ ተዛማጅ
  • Print
  • Pdf

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት በማድረግ ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትም ከወጣበት ቀን 03/01/2020 ከጣት 2፤30 ጀምሮ እስከ 13/01/2020 ከሰአት 10፣00 ድረስ (አስራ አንድ የሥራ ቀናት) ዉስጥ ሰመራ አፋር በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ ፋይናንሽያልና ተክኒካል ፕሮፖዛላችሁን በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ትችላላችሁ! ! በመሆኑም ተጫራቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶቹን ማማላት ይኖርባቸዋል፤፤ 

እነሱም፤

1)ተጫራቾች የ2012ዓ.ም. የታደሰ የንግድ ፍቃድና VAT 15% ተመዝጋቢ ስለመሆኑ የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ፤ 

2) የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆኑን ማረጋገጫ፤ 

3) ድርጅቱ የሚመድባቸው ሠራተኞችና የትምህርት ዝግጅት፤ . 

4) በጨረታው የሚሳተፉ የተመሰከረላቸው የሂሳብ አዋቂዎችና ኦድተሮች መሆን አለባቸዉ፧፧ 

ጨረታው በ14/01/2020 ዓ.ም. በድርጅቱ ቢሮ ውስጥ ከጣቱ 4፤30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎች በተገኙበት ሰመራ አፋር ይከፈታል   

ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው! 

በስልክ ቁጥር 0911170092 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s