https://tenders.milkta.com/am/display/20589

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመቐለ ከተማ ኣበርገለ ስጋ ፋብሪካ ግቢ የሚገኙ ያገለገሉ : ሁለት ትራክተሮች ፣ኣንድ የሳር ድርቆሽ ማሰሪያ/Baler/ ማሽን በስክራፕ መልክ በሚዛን ክብደት እንዲሁም መኾኒ የመኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ የሚገኝ ያገለገለ ባለ 50ኪሎ ግራም የስንዴ ከረጢት tag/ በቁጥር ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሓሰ 7, 2018 (25 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ነሓሰ 18, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:50,000.00
  • ቦታ:መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:200
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሓሰ 18, 2018 4:30 ጥዋት
  • ምድብ: ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የጨረታ ማስታወቂያ

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመቐለ ከተማ ኣበርገለ ስጋ ፋብሪካ ግቢ የሚገኙ ያገለገሉ : ሁለት ትራክተሮች ፣ኣንድ የሳር ድርቆሽ ማሰሪያ/Baler/ ማሽን በስክራፕ መልክ በሚዛን ክብደት እንዲሁም መኾኒ የመኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ የሚገኝ ያገለገለ ባለ 50ኪሎ ግራም የስንዴ ከረጢት tag/ በቁጥር ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ ይህ ማሰታወቅያ

ከወጣበት ቀን ጀምሮ በጨረታው መሳትፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡

1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈለ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆኑ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው

2. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ዋጋ መሙያ ሰነዱን ቅዳሜን ከምሳ ሰዓት በፊት ጨምሮ በስራ ሰኣት መቐለ ከቀድሞው ሓሸንገ ኮሌጅ ህንፃ ፊት ለፊት ስኒት ሪል ስቴት ህንፃ ጎን በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ በመምጣት የማይመለስ 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል - የጨረታ ሰነድ መውሰድና ከጨረታ መክፈቻ ቀን በፊት ወይም በዕለቱ በኣካል በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ር ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና 50,000.00/ሓምሳ ሺ ብር/ ከመጫረታ ሰነድ ጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና (CPO) ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል

4. ጨረታው 18/12/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል

5. ኣሸናፊ ተጫራቾች ባሸነፉ በሶስተ ቀን ውስጥ ውዕል የማሰር ግዴታ ያለባቸ ሆኖ የውል ማስከበርያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CO ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ የውል ማስከበርያ ዋስትና 100,000.00/መቶ ሺ ብር/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና (CPO) ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል

6. የጨረታ ኣሸናፊው ውዕል ባሰረ በ10/ዓስር ቀናት ውስጥ የንብረቱን ሙሉ ዋጋ ከፍሎ ማንሳት ኣለበት

7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የዋጋ መሙያ ቅፅ

ለ ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

1. በመቐለ ከተማ ኣበርገለ ስጋ ፋብሪካ ግቢ የሚገኙ ያገለገሉ ሁለት ትራክተሮች አንድ የሳር ድርቆሽ ማሰሪያ/Baler/ ማሽን ባለበት ሁኔታ በስክራፕ መልክ በሚዛን ክብደት

2. መኾኒ የመኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ የሚገኝ ያገለገለ ባለ 50ኪሎ ግራም የስንዴ ከረጢት/PP bag/ ብዛት 3000 ባለበት ሁኔታ በቁጥር

ለመግዛት የዋጋ መሙያ ቅፅ

ተ.ቁየንብረት ዓይነትመለኪያ

ነጠላ መያዣ ዋጋ/ የኣንድ ኪ.ግራም ዋጋ

የሚገኝበት ቦታ
1ያገለገሉ ሁለት ትራክተሮችኪሎ ግራምመቐለ
2የድርቆሽ ማሰሪያ ማሽንኪሎ ግራምመቐለ
3ያገለገለ የስንዴ ክረጢት/ በቁጥርኪግራም ዋጋመኾኒ