https://tenders.milkta.com/am/display/20481

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአክሱም የፍትሐብሔር ምድብ ችሎት በአክሱም ከተማ አባይ ፀሃዬ ቀበሌ ቀጠና ዐ4 ልዩ ቦታ የማነ ጋራዥ የሚገኝ ስፋቱ 175 ካ.ሜ የሆነ ቤት እና ቦታ በጨረታ እንዲሸጥ ወስናልበጨረታ እንዲሸጥ ወስናል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም ሓምለ 11, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 26, 2019 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ:ኣክሱም
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 26, 2019 6:00 ጥዋት
  • ምድብ: ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

የጨረታ ማስታወቂያ

  • የአፈጻጸም ከሳሽ፡ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
  • የአፈጻጸም ተከሳሽ፡ አቶ በሪሁ ፍሰሃ

1ኛ. የአፈጻጸም ጣልቃ ገቢ፡ ቡና ባንክ አክሲዮን ማህበር

2ኛ. የአፈጻጸም ጣልቃ ገቢ ፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

በነዚህ መካከል ባላቸው የአፈጻጸም ፍትሐብሔር ክርክር ሲሆን በአክሱም ከተማ አባይ ፀሃዬ ቀበሌ ቀጠና ዐ4 ልዩ ቦታ የማነ ጋራዥ የሚገኝ የባለቤትነት መለያ ቁጥሩ 5978/መ/98 የሆነ አዋሳኞቹ በምስራቅ አቶ ሰለሞን አረፋይነ፣ በምዕራብ አቶ ተክለ ኃይሌ፣ በሰሜን አቶ ብርሃነ አረጋይ፣ በደቡብ መንገድ የሚያዋስኑት ስፋቱ 175 ካ.ሜ የሆነ ቤት እና ቦታ በአፈጻጸም ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በጨረታ እንዲሸጥ በቀን 26/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ3፡00 – 6፡00 ሰዓት የወጣ ሲሆን ተጫራች አባላት በመነሻ የጨረታ ዋጋ ብር 14,504,109.373 (አስራ አራት ሚሊየን አምስት መቶ አራት ሺህ አንድ መቶ ዘጠኝ ብር ከ375/100 ) በሆነ ዋጋ ጨረታ ያሸነፈ አካል የመነሻ ዋጋው 25% ወድያውኑ ማስያዝ የሚችል መሆኑን የአክሱም ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎት አዟል።