https://tenders.milkta.com/am/tenders/display/19720

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመኖርያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰሉስ ሚያዝያ 6, 2018 (11 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 13, 2018 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ:መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 13, 2018 03:30 ጥዋት
  • ምድብ: ኢንዱስትሪን ፋብሪካ ሓራጅ/

የሐራጅ ማስታወቅያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90: እና 216/92 በተሰጠው ስልጣንና ኋላፊነት መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ይዞታዎችና ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሓራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ተ.ቁ

የተበዳሪው

ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የመያዣ ንብረቱ የሚገኝበት ኣድራሻ እና የመያዣ መለያ

የንብረቱ ዓይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት

የሓራጅ መነሻ ዋጋ

ሓራጅ የሚከናወንበት

ከተማክፍለ ከተማቀበሌየይዞታ ማረጋገጫ (ካርታ) ቁጥርየይዞታው ስፋት በካሬ ሜትርቀን

ሰዓት

1ገብረሃንስ ንጉስ ፍትዊገብረሃንስ ንጉስ ፍትዊአክሱምዓድዋዓድዋ01

2873/2002

62.20 ካሬ ሜትር

ለመኖርያ አገልግሎት የሚውል415,057.0813/09/2018ከጠዋቱ 3:00-4:00

ማሳሰቢያ

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሓራጅን መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቢሆን ይመረጣል።

2. ሐራጁ የሚከናወነው ዓድዋ ከተማ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዓድዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ይሆናል።

3. የንብረቱ ሁኔታ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት ንብረቶቹ መጎብኘት ይቻላል።

4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው 15 ቀን ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ የሐራጅ ማስከበርያ ያስያዘው ገንዘብ ወደ ባንኩ ግቢ ይሆናል።

5. ከቤቱ ሽያጭ ጋር ተያይዞ የሚከፈሉ የስም ማዛወርያ ጨምሮ የተለያዩ ታክስ እና ግብር የሚከፈል ክፍያ ካሉ የጨረታው አሸናፊው ይከፍላል።

6. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7. ለተጨማሪ መረጃ በዓድዋ ቅርንጫፍ ወይም በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ሽረ-እንዳስላሴ ዲስትሪክት ሕግ አገልግሎት ክፍል ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።

ኢትዮዽያ ንግድ ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት