https://tenders.milkta.com/am/tenders/display/19437

የአድግራት ከተማ ፍርድ ቤት ጠቅላላ ስፋት 400 ካ/ሜትር የሆነ ቤትና ቦታ እንዲ ሸጥ ወሰናል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሶኒ የካቲት 30, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 1, 2018 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:25%
  • ቦታ:ዓዲግራት
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 1, 2018 06:05 ጥዋት
  • ምድብ: ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ :- 1. አቶ ፊልሞን ኪ/ማርያም ወሰን 2. ወ/ሮ ዮርዳኖስ ኪ/ማርያም ወሰን

አፈ/ተከሳሽ:- አቶ ዮሴፍ ወሰን ሓድጉ

መካከል ባለ የአፈፃፀም ክስ ክርክር ምክንያት የሆነ በአድግራት ከተማ 03 ቀበሌ የሚገኝ አዋሳኝ በምስራቅ - መንገድ በምዕራብ- መንገድ በሰሜን -ሓጎስ ሓድጉ በደቡብ- ኪዳነ በላይ የሚዋሰን ብር/መ/ቁ 2666 በወ/ሮ ብስራት ወሰን ሓድጉ ስም የሚታወቅ ጠቅላላ ስፋት 400 ካ/ሜትር የሆነ ቤትና ቦታ በመነሻ ጨረታ 3,002,708.43 (ሶስት ሚሊዮን ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ስምንት ብር ከ 43/100) ለማጫረት ስለተፈለገ መጫረት የሚፈልግ የሆነ ይሁን ግለሰብ በ 01/08/2018 ዓ/ም የጨረታውን ማስከበርያ ግምት 25% በጨረታው ለተሰየመው ኮሚቴ እጅ በማስያዝ ይህ በጨረታ ያሸነፈ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ወደ ፍርድ ቤቱ ገቢ መደረግ አለበት ገቢ ካላደረገ ለጨረታ ማስከበርያ ወደ መንግስት ካዝና ገቢ እንደሚሆን አውቀው ቤቱ በሚገኝበት ቦታ ተገኝተው እንዲጫረቱ የአድግራት ከተማ ፍርድ ቤት አዟል::

የአድግራት ከተማ ፍርድ ቤት