https://tenders.milkta.com/am/tenders/display/12838

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር Stationary Hammer Head Tower Crane Height 70 Meter Horizontal working Jib Length 70m በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሶኒ ጥቅምቲ 2, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምቲ 25, 2013 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:500000
  • ቦታ:መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምቲ 25, 2013 04:00 ጥዋት
  • ምድብ: ሕርሻ መሺነሪ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/

ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሎና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

  1. 1. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 25/ 2013 ዓ.ምዘወትርበስራቀናትበድርጅቱግዥክፍል (12ኛፎቅቢሮቁጥር 1208) በመቅረብመውሰድይችላሉ፡፡
  2. 2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 500,000 /አምስትመቶሺህብር/ በጥሬገንዘብ፣በባንክ የተመሰከረ /ሲፒኦ/ ወይም ባንክ ጋራንቲ ከጨረታው ፖስታ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
  3. 3. ተጫራቾች ቴከኒካልና ፋይናንሻል የዋጋ ሰነድ ይዘው ጥቅምት 25/ 2013 ከጧቱ 4፡00 ሰዓትይዘውበመምጣትተጫራቾችወይምወኪሎቻቸውበተገኙበትበዚህቀንናሰዓትይከፈታል፡፡
  4. 4. ተጫራቾች የጨረታውንሰነድየማይመለስብር 100 /አንድመቶ/ በመካፈልከ12ኛፎቅቢሮ ቁጥር 1208 ግዥ ከፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. 5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ከደምበልወደቦሌበሚወስደውመንገድሜጋህንፃአጠገብ፡፡

ስልክቁጥር 011-5-58-34-46/011-5-58-43-78

S/N

Description

UOM

Qty

1

Stationary Hammer Head Tower

Crane Height 70 Meter Horizontal working Jib Length 70m

Pcs

2