ብኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቭል ሰርቪስና ኣቅም ግንባታ ቢሮ በ 2009 ዓም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ለቢሮዉ አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎችን ማለትም ኣለቂ የቢሮ እቃዎች እና ኮምፒተር ኣክሰሰሪዎች: የኔት ወርክ እቃዎችና ቆሚ እቃዎችና እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሳተም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 9, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ኅዳር 18, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ኅዳር 18, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

የአፋር ገጠር መንገዶች ባለስልጣን መቤት በካፒታል በጀት የሚያሰራዉን ቡሪገርሳ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ ላይ አገልግሎት የሚዉል ግሬደር 140 :ሰርቪስ መኪና :ፒክአፕ የመስክ ተሽከርካሪና 16000 ሊትር የመጫን አቅም ያለዉ የነዳጅ ቦቲ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየተ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 22, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 30, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥቅምት 30, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ማሽነሪ ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአርብቶ አደር ግብርና ልማት ቢሮ በዚህ 2009 በጀት ዓመት ቋሚ እቃዎች :አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች :የቢሮ ጽዳት እቃዎች: የኤለክትሮኒክስ መገልገለያ እቃዎች: የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት :እና የመኪና ጎማና ከላማዳርያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 12, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 26, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ጥቅምት 26, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

ኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያገለግሉ ሎት 1 ፈርኒቸር ሎት 2 የፕላዝማ ቴሌቪዥን :ዴስትክቶፕ ኮምፒተር: ፕሪንተር ለመግዛት ይፈልጋለ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 30, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 9, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥቅምት 9, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

የ ሀ ፍል ኦፍ አከባቢ ማህ/ሰብ ከአርብቶ አደር ማህ/ሰብ ልማት ፕሮጀክት ባገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ አወዳድሮ የዉሃ ፕላስቲክ ቱቦ እና መገጣጠሚያ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 8, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 15, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 15, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/