በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ ሲቪል አልባሳት፣ ያገለገሉ የመመገቢያ ዕቃዎች፣ ከጀኔሬተር ጀምሮ የተለያዩ ማሽኖች የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥም እንዲሁም መግዛትም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 2, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 10, 2012 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 10, 2012 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የሲቪል የቢሮ አልባሳት እና ጫማዎች፣የቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ የሚውል ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ለኦፊስ ማሽን ጥገና ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች፣ ለጀኔሬተርና ዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ለካምፕ እና ለመኖሪያ ቤት እድሳት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 6, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 6, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ንፅህናውን የጠበቀ ነጭ ጤፍ ፣80 ግራም ዳቦ፤የካፌ አስተናጋጅ፣ ፅዳት ሠራተኛ፣ ዱቄት ነፍቶ አቡክቶ እንጀራ መጋገር፣ጤፍ አበጥሮ ማስፈጨት፣የዶርሚተሪ በር መሥራትና ሎከር መቀየር (የፈርኒቸር ዕቃዎች) ፣የፅዳት አገልግሎት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጥቅምት 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 11, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ኅዳር 11, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬትን ኣገልግሎት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ካልኦት ዓይነት ፈርኒቸር/

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የፅህፈት መሳርያ ፣ የምግብ ግብአት ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ እቃዎች ፣የቦቴ ውሃ ፣ትራንስፖርት ፣የኤሌትሪክ እቃዎች ፣የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ፣የክችን እቃዎች ፣የመኪና ስፔር ፓርት ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣እንጨት የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 7, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 22, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ነሐሴ 22, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ናገዛ ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የፅህፈት መሳርያ፣ህንፃ መሳርያ ፣ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 18, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ቸይን አፍ ላቭ ፎር ሁማን ኤንድ ኢንቫይሮንመንታል ዴቨሎፕመንት መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ መመሪያ ቁጥር 8/2004 በሚያዘው መስረት የ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የስራ ክንውን የተፈቀደለት የአዲት ተቋም አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 24, 2011 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 24, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ኣልተጠቀሰመ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: ኣልተጠቀሰመ
  • የጨረታ ምድብ ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚውሉ በጨረታ ቁጥር 07/2011 የምግብ ግብአት /ዳቦ/ የስፖርት እቃዎች (ትጥቅ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 18, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ኅዳር 18, 2011 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ሎት 1 150,000.00 ሎት 2 50,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኣቅርቦት ምግቢ /

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚውሉ በጨረታ ቁጥር 06/2011 የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 18, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 30, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መስከረም 30, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 200,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

ፋብሪካ መድሓኒት ኣዲስ ኣክስዩን ማህበር ካብዚ ንታሕቲ ዝተዘርዘሩ መስፈርቲ እተማልኡ ብተወሳኪ እሴት ታክስ ዝተመዝገብኩም ናይ ኦፊስ ዝተፈላለዩ ኣቅሑት ብጨረታ አወዳዲሩ ዕድጊት ክፍፅም ይደሊ

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 25, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 28, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ነሐሴ 28, 2010 05:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2010ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚዉሉ የተለያዮ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 21, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 30, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ግንቦት 30, 2010 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኣቅርቦት ምግቢ / መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/