በሀገር መከላከያ ሚኒስትር የሰ/ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ

  • · የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
  • · ጎማና ባትሪ
  • · የዳቦ ማሽን መለዋወጫ
  • · አላቂ የፅዳት ዕቃዎች

1 በዚህም መሰረት በስራው የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ቫት ተመዝጋቢና ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ኦርጅናል ለመሆናቸው ማስረጃ መስጠት የሚችሉ ድርጅቶች ይጋብዛል።

2 በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ የያዘ ሰነድ የማይመለስ በተ.ቁ 1 እስከ ተ/ቁ 3 የተጠቀሱዕቃዎችብር 100 (አንድመቶብር) እናለተ/ቁ 4 ብር 50.00 (ሃምሳብርብቻ) በመክፈልዘወትርበስራ ሰዓት መቐለ ላጪ አካባቢ ከሚገኘው የሰ/ዕዝ ሎጅስቲክስ መምሪያ ግዥ ቢሮ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን

3 ጨረታው ታሕሳስ 23/2012 ከጠዋቱ 400 ሰዓትተዘግቶበዚሁዕለትከጠዋቱ 430 ሰዓትተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበትይከፈታል።መሥሪያቤቱየተሻለአማራጭካገኘጨረታውንበከፊልምሆነሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠማብራሪያስልክቁጥር፡- 03-42-40 00 03 /09 20 42 68 02

የአገርመከላከያሚኒስቴርየሰሜንእዝጠቅላይመምሪያ