ተ.ቁ

የአልባሳት ወይም ጫማ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

ተ.ቁ

የአልባሳት ወይም ጫማ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

1

ብሉ ብላክ ፖሊስተር ቪስከስ

(GSM መጠኑ 225g)

ሜትር

26,652

10

የፀጉር ሻሽ

ቁጥር

47

2

ብሉ ብላክ ፖሊስተር ቪስከስ

(GSM መጠኑ 200g)

ሜትር

2,913

11

ባርኔጣ

ቁጥር

1,017

3

ወኃ ሰማያዊ ሸሚዝ

(የወንድና የሴት)

ቁጥር

3,003

12

የሽታ መከላከያ ማስክ

ቁጥር

237

4

ከራባት

ቁጥር

3,003

13

የወንድ ቆዳ ቦት ጫማ (ከስከስ)

ቁጥር

4,080

5

ስፔሻል የብርድ ጃኬት

ቁጥር

137

14

የወንድ ቆዳ ጉርድጫማ አሸዋ ግርፍ

ቁጥር

4,110

6

የሱፍ ካፖርት ለጥበቃ

ቁጥር

339

15

የወንድ ስፔሻል የሲፍቲ ቆዳ ጫማ (ሄቪ ዲዩቲ ጫማ)

ቁጥር

150

7

የዝናብ ልብስ

ቁጥር

1,272

16

የወንድ ፕላስቲክ ቦት ጫማ

ቁጥር

75

8

ነጭ ፖሊስተር ጋዋን

ሜትር

273

17

የሴት ቆዳ ጫማ

ቁጥር

480

9

ቆዳ ባለ ኮሌታ ሽርጥ

ቁጥር

6

  1. 1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
  2. 2. የጨረታ ሠነዱን ከታህሣስ 1 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. 3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው፡፡
  4. 4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ጎዳና ሰማእታት ፕላኔት ሆቴል ወረድ ብሎ በሚገኘው የዛምራ ኮንስትራክሽን ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  5. 5. ጨረታው ታህሣስ 15 ቀን 2012 . 830 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 900 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  6. 6. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. 7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር:- 0342 40 67 12 መጠየቅ ይችላሉ፡፡