መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት

ስለሆነም፡-

8.1 ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡

8.2 ተጫራቾች በዚሁ የሰሩበትን የመልካም ስራ ኣፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡

8.3 የጨረታ ማስያዣ በሲፒኦ እና “Unconditional Bank Guarantee” 50000.00 ማስያ የሚችሉ እና የተጨማሪ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

8.4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 02/08/2011ዓ/ም እስከ 07/08/2011ዓ/ም ከሰዓት 8፡00 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

8.5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200.00 ሁለት መቶ ብር መግዛት ይጠበቅባቸዋል፡፡

8.6 ጨረታው 17/10/2011ዓ/ም ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ይከፈታል፡፡

6 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኣድራሻ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል

ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 0914-709013/0909-363391 ኣዋሽ ካምፕ ኣጠገብ