- የተጫራቾች የጨረታው ፍቃድና የ2011 ዓ/ም የመንግስት ግብር የከፈሉበትን ማስረጃና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማቅረብየሚችሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ የሚሆንከጠቅላላዋጋ2%በባንክየተረጋገጠ cpo ብቻ ማስያዝ ይኖርባችዋል። ከ2% በታችያስያዘ ከጨረታ ውጭ የሚደረግ ይሆናል።
- ተጫራቾች የጨረታው ዶኩሜንት መቐለ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ወይም አዲስ አበባበሚገኘው ተክለሃይማኖት ቅርንጫፋችንብር100በመክፈልከ03/09/2011ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰዓት መውሰድእንደምትችሉ እንገልፃለን።
- ለመጫረት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች የምትሰሩበትን ዋጋ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ መቐለ ዋና ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥንእስከ ግንቦት13/2011ዓ.ምከቀኑ3፡00ሰዓትድረስማስገባትትችላላቹህ።
- የድርጅቱ ሒሳብ ስራ በትግርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስለሆነ ተጫራቶች ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባት ሊሰሩ የሚችሉመሆኑን ማወቅ ይኖርበታል።
- ጨረታው ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት13/2011ዓ.ምከጥዋቱ3፡30ሰዓትመቐለ በሚገኘው ዋናቢሮ ይከፈታል። ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በይገኙም ጨረታዉ የሚከፈት ይሆናል።
- የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ ከጠቅላላ ዋጋ 10% performance e bond ማስያዝ ይኖርበታል።
- የጨረታው አሸናፈ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ በ5 ቀን ውስጥ ውል ማሰር ይኖርበታል።
- ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠመረጃበስልክቁጥር034-40-00-14ወይም03-44-41-03-96ደውለውማረጋገጥየምትችሉመሆናችሁንእናሳስባለን፡፡