Dashen Bank S.C

በዚህም መሰረት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ሚያዝያ 21 ቀን 2011ዓ/ም እስከ ሚያዝያ 30 ቀን 2011ዓ/ም ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡30 ሰዓት እቃዎቹ በሚገኙበት ቦታ ማየት ይቻላል፡፡ተጫራቾች ለያንዳንዱ የእቃ ዓይነት የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ መቀለ ዲስትሪክት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ማስገባት ኣለባቸው፡፡ጨረታው በእለቱ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾቸ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መቀሌ በሚገኘው የባንክ የንብረት ኣስተዳደር ክፍል ይከፈታል፡፡

1 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 2% ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ኣያይዘው በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2 ከላይ በተጠቀሱት ቦታዎች እና ቀናት አቃዎቹ በኣካል በመገኘት ማየት ይቻላል፡፡

3 የጨረታው ኣሸናፊዎች ያሸነፉበትን ሂሳብ ከፍለው በኣምስት የስራ ቀናት ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡ ይህንን የሚያደርጉ ተጫራቾች ለጨረታው ማስረከቢያ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡

4 ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

5 የታደሰ ንግድ ፍቃድና የዘመኑ ግብር የከፈለ፤

ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁጥር 0342-415446 መደወል ይቻላል፡፡