ስፔሻል ኢዱኬሽናል ኒድስ ኢን ትግራይ

  1. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያለው፣
  2. የንግድ ፈቃድ ያለው፣
  3. የዘመኑን ግብር ስለ መክፈሉ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣
  5. ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለው፣ እነዚህ መስፈርቶች የሚያሟሉተወዳዳሪዎች የኦዲት ስራው የሚመረምርበት ዋጋ የሚያጠናቅቅበት ጊዜ በመግለፅ ይህንን ማስታወቂ ከወጣበት ቀን ጀምሮ  7የስራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዶች ማስገባት ይችላሉ:: 

አድራሻ ስፔሻል ኢዱኬሽናል ኒድስ ኢን ትግራይ (SENTigray) መቐለ (ትግራይ ትምህርት ቢሮ)  በሚገኘው  ህንፃ 3ኛ ፎቅ እንገኛለን::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0914 115219/ 0348990227 መጠየቅ ይችላሉ::