የመቐለ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት

ተ.ቁ

የእቃው ዓይነት

ዝርዝር መግለጫ

መለክያ

ብዛት

የኣ/ዋጋ

ጠ/ዋጋ

የሚራገፈበት ዋጋ

1

ለችግኝ ጣብያ የሚያስፈልግ ለም ኣፈር

በሜ3

160

ዒላላ ፈልስ ጣብያ

2

ለችግኝ ጣብያ የሚያስፈልግ ፍግ/ባዩ ሰሎሪ/

በሜ3

50

ዒላላ ፈልስ ጣብያ

3

ባለ 24 ሴ.ሜ ፖሊትን ትዩብ ፕላስቲክ

በሜ3

5

ዒላላ ፈልስ ጣብያ

4

ባ 16ሴ.ሜ ፖሊትን ትዩብ ፕላስቲክ

በሜ3

10

ዒላላ ፈልስ ጣብያ

1 የመወዳደሪያ ሃሳቡ በታሸገ ኢንቨሎፕ ውስጥ ሆኖ እስከ 03/05/2011ዓ/ም 8:30 ሰዓት ለግዢ ፈፃሚ መ/ቤት ኣድራሻችን እንዳማርያም ቤተ ክርስትያን ኣካባቢ ኣዲሱ ህንፃ ኦፕሬሽን ኣግኣዚ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 034 መድረስ ያለበት ሆኖ በዛወ ቀን 9:00 ሰዓት ከሰዓት በኃላ ይከፈታል።

2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋሰትና 5000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በጥረገንዘብ ማቅረብ የሚችሉ፤