የጨረታ ማስታወቂያ

ትግራይ ክልል ከተማ ልማት፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ግልጋሎት የሚውል ከዚች በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የዕቃው አይነት ቶታል ስቴሽን ዋኪ ቶኪ

  1. በዘርፉ የ2011ዓ.ም  የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣የቲን ነምበር፣ቫት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  2. የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል  በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸው የምስክር ወረቀት በዌብሳይት ዝርዝራቸው ያለና መቅረብ የሚችሉ የጠቅምት ወር ዲክለር ያደረጉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. ተጫራቾች ከ17/3/2011 ዓ.ም እስከ 2/4/2011 ዓ.ም ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ትግራይ ክልል ከተማ ልማት ንግድና ኢንዱትሪ ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር  59 የማይመለስ ብር 50.00/ሀምሳ ብር/ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታው በ2/4/2011 ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ታሽ በተመሳሳይ ቀን 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ በሲፒኦ በምክንያት ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ማስያዝ የሚችሉ፡፡
  6. ተጫራቾች ዕው የሚሸጥበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ኦርጅናል 1 ኮፒ 1 ቴክኒካል 1 በማድረግ ለየብቻው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በትግራይ ክልል ከተማ ልማት ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 59 ሰነድ ማስገባት ይቻላሉ፡፡
  7. በጨረታው ሰነድ ላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በእያንዳንዱ የተቀመጠ ከነቫቱ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. በጨረታው ሰነድ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በእያንዳንዱ የተቀመጠ ዋጋ ስርዝ ድልዝ ካለው ከጨረታ ውጪ ይሆናል፡፡ በእያንዳንዱ ገጽ ማህተምና ፊርማ መኖር አለበት፡፡ ጨረታ ሰነድ በሙሉም ሆነ በከፊል  ማስቀረት ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡
  9. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-

 +251 03 42 40 01 29 ወይም 0344408973

ፋክስ ቁጥር 0344 41 58 59

አድራሻ፡መቐለ

ሃውልት ክፍለ ከተማ ከደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ፊት ለፊት እንገኛለን።

 የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ