ተቁ የእቃዉ ዓይነት መለያ መለኪያ ብዛት የኣንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
1 ፋሻ STD 13011-84130 set 01
2 ቴስታታ ጋስኬት FO 11115-54130 set 01
3 ፒስቶን STD 13101-54120 pcs 01
4 ራቶር 44313-02160 pcs 01
5 Pump VAN 44320-OK020 pcs 01
6 Camshaft 13501-54090 pcs 01

1 የ2010 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ : ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፈቃድ የሚያቀርብ

2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የአቅራቢነት የጉንበት ወር 2010 ዓም ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችሉ

3 የጨረታ ማስከበሪያ 1000 ስፒኦ ማስያዝ ይቻላል::

4 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 20 ከፍለዉ የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 215 መዉሰድ ይችላሉ::

5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሰም የታሸገ ኢንቨሎፕ በትግራይ ልማት ማሀበር ህንፃ 215 ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይእችላሉ::

7 ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በስንት ቀን ዉስጥ ማስገባት እንደሚችሉ መግለፅ አለባቸዉ::

8 ጨረታዉ የሚወጣበት ቀን 27/10/2010 ዓ/ም

9 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 11/11/2010 ዓ/ም ሰዓት 3:30 ይሆናል::

10 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን 11/11/2010 ዓ/ም ሰዓት 4:00 ይሆናል::

11 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ሰዓት ተጫራቾች ራሳችዉን ወይም ህጋዊ ወኪቻቸዉ ቢገኙ ይመረጣል ባይገኙ ግን ጨረታዉ ከመከፈቱ ኣይተጓጎልም

12 ጨረታ ያሸነፉ አቅራቢዎች ላሸነፉት ንብረት በራሳቸዉ ዉጭ ፅህፈት ቤቱ ያቀረባል::

12 ጨረታዉ ያሸነፉት ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10% ፐርፎርማንስ ቦንድ ያስይዛሉ

13 በጨረታዉ የተሸነፉት ኣቅራቢዎች ወይም ግልጋሎት ሰጪ የጨረታዉ ኣናሊስስ ካለቀ በኃላ አሸንፈዉ ታዉቆ ካሰረ 10% ፐርፎርማንስ ቦንድ ካቀረበ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ይመለስለታል::

14 ከአቅራቢዎች የቫት ዊዝሆልዲንግ ገንዘብ ተቀናሽ እንደሚሆን ማወቅ አለበት::

15 ተጨራቾች ያቀረቡት ዋጋ በወጣዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት ጥራቱ የተጠበቀና ኦርጀናል የሆኑን አረጋግጦ መሙላት አለበት::

16 ከተጠቀመበት ስፐስፊኬሽን ዉጭ ሌላ አማራጭ ተብሎ ዋጋ ማስቀመጥና በስፐስፊኬሽን ያልተገለፁ ንብረት ማስቀመጥ አይፈቀድም::

17 አቅራቢዎች የሚያቀርቡትን ዋጋ ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ 45 ቀናት መቆየት አለበት::

18 ኣቅራቢዎች ያሸነፉት እቃዎች በስንት ቀናት ገቢ እንደሚያደርጉ መግለፅ አለባቸዉ

19 ኣቅራቢዎች ባቀረቡት የጨረታ ሰነድ ስም :ማህተም: አድራሻና ፊርማ መኖር አለበት::

20 ኣቅራቢዎች የሚቀርቡት ዋጋ ከገዙት የቢሮ ሰነድ ዉጭ በሌላ ሞልቶ ማቅረብ ተቀባይነት የለዉም::

21 ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረተዉ በሙሉ ይሁን ብከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

22 ድርጅቱ በጨረታዉ ካስቀመጠዉ የእቃ ብዛት 20 % መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል

22 ጨረታዉ ያልተሟላ ከሆነ ዉድቅ ይሆናል::

ለተጨማሪ ማብራርያ የትግራ ልማት ማህበር ህንፃ ዉስጥ ሆኖ ባዩ ጋዝ ፕሮገራም ማስተባበሪያ ዪኒት ቢሮ ቁጥር 215 በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0344402088 ወይም 0344409201 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል::