1 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ 05/6/2010 ዓም ጀምሮ የማይመለስ ብር 50 በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

2 ተጫራቾች የ2010 ዓም ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና 2010 ዓም ሕዳር ወር ቫት ዲክለሬሽን የኣቅራቢነት መለያ ካርድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክረ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

3 የጨረታ ማስከበሪያ ለ public work hand tools ብር 14,000.00 ለ safety materials 29,000.00 ለ seedling 16,000.00 በባንክ የተረጋገጠ ስፒኦ በጥሬገንዘብ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና በእቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት መቀሌ ከተማ ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን በሁለት ፖስታ ኣንድ ኦርጅናል እና ኣንድ ኮፒ ለየብቻዉ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ጨረታ የሚከፈትበት ቀን 05/07/2010 ከቀኑ 8:30 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 9:00 ሰዓት ይከፈታል

6 የተዘጋጀ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ በከፊል ማቅረብ ፈፅሞ የተከለከለ ነዉ

7 ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፈል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

 ኣድራሻችን በመቐሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በዓይደር ክፍለ ከተማ እንዳማርያም ጉግሳ ቤተክርስትያን አጠገብ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ ስልክ ቁጥር 0342408757/0344408501