በዘርፉ የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ያለዉና ኮፒ ማቅረብ የሚችል

2 የኣቅራቢዎች ምዝገባ ያለዉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ግብር ስለመክፈሉ የመስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ የሚችል

3 የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 ብር በመቐለ የኒቨርስቲ እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ስም ስፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል

4 ተጫራቾች ኮሌጅ ባቀረበዉ ፎርም በድርጅታቸዉ ስም ቃለ መሃላ ፈርመዉ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ጨረታዉ በሁለት ኢንቨሎፕ ታሽጎ የሚቀርብ ሲሆን ዋናዉና ቅጂ ሰነድ በድርጅቱ ስልጣን ባለዉ አካል ፈሪማና ማህተም ሊኖረዉ ይገባል የንግድ ፈቃድ ኮፒ ቃለ መሃላ የኣቅራቢ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ስፒኦና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች በኣርጅናል ዶክመንት መግባት አለባቸዉ

6 ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ሰማችዉን ፊርማቸዉ ኣድራሻቸዉ ማስፈር አለባቸዉ

7 ጨረታዉ ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታ ዉጭ እንደሚደረጉና ለወደፊትም ጨረታ እነዳይሳተፉ ይደረጋል

8 ጨረታ ከተከፈተ በሃላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሐሳብ ላይ ለዉጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታ ራሳቸዉን ማግለል አይችሉም

9 አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፈዉ እቃ በራሳቸዉ ወጪና ትራንስፖርት እቃዎችን ኮሌጁ ማድረስ አለበት

10 ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ የማብራሪያ ወይም የማሻሻያ ጥያቄ ከተወሰነዉ ጊዜ ገደብ በፊት በስልክ ቁጥር 0348990238 መጠየቅ ይችላሉ

11 ተጫራቾች በጨረታ አፈፃፀም ሂደት ቅሬታ ካለቸዉ አቤቱታ የማቅረብ መብት አላቸዉ

12 ተመሳሳይ ዋጋ እና ስፔስፊሽን ያቀረቡ ተጫራቾች እንደገና ዋጋ እንዲያቀርቡ ይደረጋል

በሶሰተኛ ተመሳሳይ ከሆኑ በእጣ ይለያሉ

13 ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ጊዜ ከሕዳር 13/3/2010ዓም እስከ ሕዳር 27/3/2010 ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋበት ቀብ በ28/1/2010 ዓም ከጥዋቱ 9:00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ9:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቐለ ዩኒቨርስቲ እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ኣድራሻ ቢሮ ቁጥር 32 ይከፈታል ሆኖም ተጫራቾች በራሳቸዉ ምርጫ ጨረታዉን በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኙ በመቅረታቸዉ የጨረታዉ መከፈት ኣይስተጎጎልም

14 የጨረታ ሰነዱ ከንግድ ምክር ቤት ወይም ከኮሌጁ በነፃ መዉሰድ ይችላሉ

15 በፊደራል መንግስትና የገዥ አፈፃፀም መመርያ መሰረት ኮሌጁ አስፈላጊ ሁኖ ካገኘዉ 20% መጨመር መቀነስ ይችላል

16 ያንድ ዋጋ ሲሞላ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት

17 ኮሌጅ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ