የተሽከረካሪ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
ተቁ | የተሽከርካሪ ዓይነት | ብዛት |
1 | ካርጎ ክሬን ከ5 እስከ 10 ቶን የሚያነሰ | 2 |
2 | አይሱዙ 35 ኩንታል የሚጭን | 27 |
3 | ደብል ጋቢና ፒክ ኣፕ | 15 |
1 በጨረታዉ መስፈርቱን የሚያሟሉ በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸዉ የንግድ ድርጅቶች Â ወይም የተሸከርካሪ ባለ ንብረቶች መወዳደር ይችላሉመወዳደር ይችላሉ :
2 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ያከናወኑበት እና የተሽከርካሪዎቹን ሙሉ ኢንሹራንስ ዋስትና ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸዉ
3 ጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት ማግኘት ይቻላል
ስልክ ቁጥር 0344409568