የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የደረቅ ጭነት የአከራይና ተከራይ ፍቃድ ያለዉ

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ የሚችል

የዓመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ

ቫት ተመዝጋቢ የሆነ

ድርጅቱ የሚያቀርበዉ የሲምንቶ ኩፖን በህጋዊ ተረክቦ በጥንቃቄ የሚያስረክ

ሲሚንቶ የሚጋዝበ ቦታ

ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ዓዲ ሽንዱሑን በተለምዶ ቻይና ካምፕ የሚባል

ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ቃላሚኖ ሃይስኩል 1.5 ኪሜ ርቆ የሚገኽ

ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ደንጎላት ከተማ ሽንዱሑን በተለምዶ ቻይና ካምፕ የሚባል

ጨረታዉ ከ 14/ 01/ 2009 እስከ 23/ 01 /2009 ዓም መግዛት ይቻላል

ጨረታዉ 23/ 01 /2009 9:00 ሰዓተ ተዘግቶ 9:30 ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ 0914268835