1በዘርፉ የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ያለዉና ኮፒ ማቅረብ የሚችል
2 የአቅራቢዎች ምዝገባ ያለዉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ግብር ስለመክፈሉ የምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ የሚችል
3 የጨረታ ማስከበሪያ የኬሚካል ላብራቶሪ ዕቃዎች 60,000 ብር የዊንድ ማስት ኢንስቱሪመንት ዕቃዎች 60,000 ብር ለተለያዩ የትምህርት ክፍሎችና ትምህርት ቤቶች የሚዉሉ የመፃህፍት ግዠ 60,000 ብር
4 በቀረበዉ ዝርዝር ስፐስፍኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል
5 የጨረታ ሰነድ ዋጋ 100 ብር
6 ማንኛዉም ተጫራቾች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ በመቀለ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮዽያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቀለ ዋና ግቢ ቢሮ ቁጥር 219 መዉሰድ ይችላሉ
7ጨረታዉ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22 ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ
8 ጨረታ ከወጣበት በ22ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል
9 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም
10 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብተ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 034 441 2801 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል
የኢትዮዽያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት መቀለ
መቀለ ዩኒቨርሲቲ