ሴቭ ዘ ቺልድረን

1 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ 2 የግብር ከፋይመለያ ቁጥር ያላችሁ ሁሉ እ.ኤ.ኣ ከነሓሴ 23/2008 ነሃሴ 30/2008 ድረሰ ባሉ ቀናት ዉስጥ ሰነዱን ከድርጅቱ በመዉሰድ እንድትወዳደሩ እየጋበዘ ጨረታዉ ነሃሴ 30/2008 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ ጨረታዉ በእለቱ በ8:30 ተጫራቾች ባሉበት ይከፈታል