ተከዘ የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ድርጅች ኃላ/የተ/የግ/ማ

የፕሮፎርማ ማስታወቅያ

ተከዘ ጥልቅ የዉሃ ጉደጋድ ቁፋሮ ሓ/የ/ዉል/ማሕበር ከዚህ በታች ያሉትን የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ማረት አዲሱ ህንፃ ቢሮ 5ኛ ፎቅ የጨረታ ሰነድ በመዉሰድ እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡

1. በዘርፉ 2018 ዓ/ም የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላችሁ፣የኣቅራቢነት ፍቃድ ማቕረብ የምትችሉ

2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆናችሁ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት/AI/ጨምሮ መሆኑና አለመሆኑ በግልፅ መጠቀስ ኣለበት ይህ ካልሆነ ግን ያስገቡት ዋጋ ቫት እንደሚያካትት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

3. ይህ ፕሮፎርማ እንደ ውል ሁኖ ያገለግላል።

4. የታዘዘው ንብረት ኣሸናፊ ከሆኑ በ5 ቀናት ውስጥ ማስረከብ የምትችሉ፡፡

5. ፕሮፎርማ በኣየር ላይ የሚቆየው ግዜ ከ 12/05/2018 እስከ 15/05/2018 ዓ/ም ሲሆን ከቀኑ በ 10:30 ይከፈታል፡፡

6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራርያ በስ/ቑ 0948466283 ወይም 0914753135 ማግኘት ይቻላ፡፡


NODescripitionPart NoMeasurementQuantityU/P BIRRT/P BIRRModel
1Fuel FilterT 209-5217860Pcs06-Renault Engine no 830655447
2PcsFuel filterCk842004Sino Truck Createx Engine 371HP
3Fuel filter water separatorVg1540080311Pcs02Sino Truck Createx Engine 371HP
4Oil filterCk8128set06Sino Truck Createx Engine 371HP
5Oil filterME 074013Pcs06Mitsubishi
6Fuel filterME229355/ME01 6872Pcs03Mitsubishi
7Top head bearing32222pcs04Timken/SKF
8Top head bearing6222pcs04Timken/SKF
10Fuel cut off solindPR 82148*UO56360BPcs01Perkins Generator
11Temprature sensorAs per sample/modepcs01Sino engine 371HP
12Temprature sensorMurphy 3040 (300FN5)pcs01Atlas copco XRV1200 Cuminist Engine
13Seal oil upper200x225x15Pcs01Fraste FS 400
14Seal oil lower220x250x15pcs02Fraste FS 400
15Fuel tanker sensor with flotingPcs01Euro Trucker 380E-37
16Centrifugal pump capiriMEC-MR100-2/2G-39001/1pcs01Fraste FS 400
17Hydraulic Hose1" R4Meter304500 PSI to 5500 PSI
18Packing Single Ring 90 Duro103917-1Pcs16Gefco 50K
19Rear Hub sealB-370120-BGpcs01Gefco 50K
20Oil FilterME 074013/Pcs02Plate no.35-1546
21Fuel FilterME229355/ME01 6872pcs02Plate no.35- 1546
22Fan Bearing98427607pcs4
23Fuel FilterFS1212Pcs1
24Fuel FilterFF1251pcs4
25Oil FilterB7378/4627133pcs2
26Carrier SUb27/8 box if & 27/8 pin with carrierpcs1
27Tape/Radio compotible with sinotruckpcs1
28Element oil by pass3873576pcs3