የ እንደርታ ወረዳ ፍርድ ቤት

የጨረታ ማስታወቂያ

  • አፈጻጸም ከሳሽ፡ ካልኣዩ ገ/መድህን ጠበቃ ሕሩይ በርሀ
  • ኣፈጻጸም ተከሳሽ፡ ገ/መድህን ኣበበ ጠበቃ ሃፍቶም ስብሃቱ

በከሳሽና በተከሳሽ መካከል የኣፈጻጸም ክርክር በኣዲጉደም ከተማ ጣቢያ ስዩም ኣወሳኙ በምስራቅ፥ ሃይለስላሴ ኣብርሃ፤ በምዕራብ መንገድ ፤ በሰሜን ፥ ኣፈጻጻም ተከሳሽ ፤በደቡብ ፥መንገድ 250 ካሬ ሜትር ስፋትና ቤት በባለሙያ ተገምቶ በቀረበው መነሻ ዋጋ 1,608,781.10 በፊደል /አንድ ሚሊዮን ስድስት መቶ ስምንት ሺ ሰባት መቶ ሰማንያ አንድ ብር ከአስር ሳንቲም ተጫርቶ ስለሚሸጥ ተጫራቾች ለ09/10/2017 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት በቦታው ተገኝታችሁና በአካል ቀርባችሁ እንድትጫረቱ የእንደርታ ወረዳ ፍርድ ቤቱ ኣዟል።

የእንደርታ ወረዳ ፍርድ ቤት