የጨረታ ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ- አቶ መኮነን ኣማረ እና አፈ/ተከሳሾች- እነ ወ/ሮ ራሄል ኣማረ በቁጥር 6 ሰዎች መካከል ባለው የአፈፃፀም የሚል ክርክር በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ ይ ወያነ ቀበሌ 16 የሚገኝና ኣዋሳኞቹ፣ በምስራቅ ወ/ሮ ኪዳን፣ በደቡብ መንገድ በምዕራብ መንገድ በሰሜን ፈረደ ወ/ገብርኤል የሚያዋስነው 145 ካ.ሜትር ቤት እና ቦታ በኣማረ በላይ ወይም ወ/ሮ ኣስካለ ማርያም ግርማይ ስም የሚታወቅ በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ስላዘዘ በመነሻ ዋጋ ብር 2.215,194.46 (ሁለት ሚልየን ሁለት መቶ ኣስራ ኣምስት ሺ አንድ መቶ ዘጠና ኣራት ብር ከ46/100) በሆነ ለቀን-07/09/2017 ዓ/ም 3፡00 ሰዓት ጥዋት ጀምሮ እስከ 6፡00 ሰዓት በጨረታ ስለሚሽጥ በዚህ ቀን እና ቦታ ተገኝተው እንዲጫረቱ እያንዳንዱ ተጫራች ደግሞ 100,000 (አንድ መቶ ሺ) ጨረታ ማስከበርያ በጨረታ ኮሚቴ እንድታስይዙና የጨረታ ውጤት ደሞ በ07/09/2017 ዓ/ም ሰዓት 9፡30 እንዲቀርብ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመቀለ የተሰየመ ፍታብሄር ምድብ ችሎት አዟል።
የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ምድብ ችሎት